September 2026

ሰርጎ ገብነትንና ልዩ ልዩ ወንጀሎችን በመቆጣጠር የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የመተማ ከተማ ፖሊስ ገለፀ።

ሰርጎ ገብነትንና ልዩ ልዩ ወንጀሎችን በመቆጣጠር የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የመተማ ከተማ ፖሊስ ገለፀ። በምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የመተማ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ የከተማዋን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚናን እየተወጣ እንደሚገኝ የፖሊስ አዛዡ ኢንስፔክተር ዳምጠው ሞላ ተናግረዋል። ኢንስፔክተር ዳምጠው ሞላ እንዳሉት ከተማዋ ከሱዳን ጋር አዋሳኝ በመሆኗ የተለያዩ ህገወጥ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና የሰዎች ዝውውር፣ …

ሰርጎ ገብነትንና ልዩ ልዩ ወንጀሎችን በመቆጣጠር የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን የመተማ ከተማ ፖሊስ ገለፀ። Read More »

የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ የሰው ሀብት ልማትን በማጠናከ፣ አገልግሎቱን በቴክኖሎጂ ለማዘመንና አቅሙን ለመገንባት የሚያስችለውን ዕቅድ ማጽደቁን ገለፀ።

የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ የሰው ሀብት ልማትን በማጠናከ፣ አገልግሎቱን በቴክኖሎጂ ለማዘመንና አቅሙን ለመገንባት የሚያስችለውን ዕቅድ ማጽደቁን ገለፀ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ ከክልልና ከዞን የአስተዳደርና ልማት አመራሮች እና አባላት ጋር በበይነ-መረብ (ኦንላይን) የታገዘ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅና የስምምነት ሰነድ ፊርማ አካሄደ። ዕቅዱን ያቀረቡት ምክትል ኮማንደር መላኩ ገድፈው የአስተዳደርና ልማት …

የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ የሰው ሀብት ልማትን በማጠናከ፣ አገልግሎቱን በቴክኖሎጂ ለማዘመንና አቅሙን ለመገንባት የሚያስችለውን ዕቅድ ማጽደቁን ገለፀ። Read More »

ሶስት ሚሊዮን ብር የተጠየቀበት የህፃን ልጂ እገታ ወንጀል በፖሊስ ብርቱ ጥረት ከሸፈ።

ሶስት ሚሊዮን ብር የተጠየቀበት የህፃን ልጂ እገታ ወንጀል በፖሊስ ብርቱ ጥረት ከሸፈ። የአሰሪዎቿን ህፃን ልጅ በማገት ገንዘብ የጠየቀችው የቤት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር መዋሏን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። ወጣት መቅደስ ሞገስ የተባለች የቤት ሰራተኛ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤት ሰራተኝነት ተቀጥር ከምትሰራበት ቤት ህፃን ፊዮና ሰለሞን የተባለች የሰባት ዓመት ህፃንን በማገት ወደ አማራ ክልል ጎንደር …

ሶስት ሚሊዮን ብር የተጠየቀበት የህፃን ልጂ እገታ ወንጀል በፖሊስ ብርቱ ጥረት ከሸፈ። Read More »

የሀገር ኩራት፣ የወገን መከታ፣ የጠላት ማርከሻ፣ የህዝብ ጋሻ!!

የሀገር ኩራት፣ የወገን መከታ፣ የጠላት ማርከሻ፣ የህዝብ ጋሻ!! ከሀገር ፍቅር ከመነጨ ስሜት፣ ከወገን ሰላም መሻት ከተቀዳ ወኔ ከችግር ፊት እንደ ተራራ፣ ከህዝብ ፊት እንደ ጋሻ የቆመ ሰራዊት! የክልሉ የደጀን ኃይል። ጀግንነት በአፍ በሚነገር ትረካ ሳይሆን በተግባር በሚገለፅ በክቡር ዋጋ ይተመናል። ለሀገር ክብር፣ ለወገን ሰላም በሚሰጥ ታማኝ አገልግሎት ይገለፃል። በየትኛውም የግዳጅ ቀጠና የተሰጠውን ኃላፊነት ከገባው ቃለ-መሀላ …

የሀገር ኩራት፣ የወገን መከታ፣ የጠላት ማርከሻ፣ የህዝብ ጋሻ!! Read More »

የሠላም አማራጭን የተቀበሉ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች እጅ ሰጡ።

የሠላም አማራጭን የተቀበሉ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች እጅ ሰጡ። በሰሜን ጎንደር ዞን አዲአርቃይ ወረዳ አንጓ አከባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የህገ-ወጥ ታጣቂው ቡድን አባላት እጅ መሥጠታቸው ተገለጸ። በ10ኛ ዕዝ የመብረቅ ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ስንታየሁ ሰይድ እንዳሉት በሰሜን ጎንደር ዞን አዳርቃይ ወረዳ አንጓ አካባቢ ሰላምን በማወክ የአካባቢው ስጋት የነበሩ የህገ-ወጥ ቡድኑ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ለሠራዊቱ እጅ መስጠታቸውን ተናግረዋል። በአካባቢው …

የሠላም አማራጭን የተቀበሉ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች እጅ ሰጡ። Read More »

የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አመራሮችና አባላት ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አመራሮችና አባላት ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ አዲስ የትምህርት ዘመን መጀመርን አስመልክቶ ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የሚደረገውን ድጋፍ ለማጠናከር፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አመራሮች፣ የወረዳ ፖሊስ አዛዦች እና አባላት በራሳቸው ፈቃድ ገንዘብ በማዋጣት የደብተር እና እስክሪፕቶ ቁሳቁስ ድጋፍ አከናውነዋል። ድጋፉ ትናንት በተከናወነው ዓመታዊ የዕቅድ ትውውቅ መድረክ ላይ የተሰበሰበ …

የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አመራሮችና አባላት ለአቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ Read More »

ወንጀልን አምርሮ የሚጠላ ማህበረሰብ የተፈጠረባት፤ የአብሮነትና የሰላም ማሳያ፣ የነጭ ወርቅ ምድር ውብ ከተማ!

ወንጀልን አምርሮ የሚጠላ ማህበረሰብ የተፈጠረባት፤ የአብሮነትና የሰላም ማሳያ፣ የነጭ ወርቅ ምድር ውብ ከተማ! የምዕራብ ጎንደር ዞን መቀመጫ የሆነችው ገንዳውሃ ከተማ ሰላሟን አጠናክራ በማስቀጠልና ልማቷን በማሳለጥ ላይ ትገኛለች። አሁን ላለችበት አንፃራዊ ሰላም የከተማዋ ማህበረሰብ፣ ፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት በማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል መከላከል አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ የጋራ ጥረት መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች እና የፖሊስ አካላት ይመሰክራሉ። …

ወንጀልን አምርሮ የሚጠላ ማህበረሰብ የተፈጠረባት፤ የአብሮነትና የሰላም ማሳያ፣ የነጭ ወርቅ ምድር ውብ ከተማ! Read More »

ህግ ማስከበርን በቴክኖሎጂ የማዘመን ጉዞ፤ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያዎች መካከል የተደረገው ፍሬያማ የልምድ ልውውጥ።

ህግ ማስከበርን በቴክኖሎጂ የማዘመን ጉዞ፤ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያዎች መካከል የተደረገው ፍሬያማ የልምድ ልውውጥ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሁለትዮሽ ትብብርን እና በሌተናል ጀኔራል አስራት ደኔሮ የተመራ ከፍተኛ የአመራር ልዑካን ቡድን የሁለት ቀን የባህር ዳር ቆይታን አሰመልክተው የአማራ ክልል ፖሊስ …

ህግ ማስከበርን በቴክኖሎጂ የማዘመን ጉዞ፤ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያዎች መካከል የተደረገው ፍሬያማ የልምድ ልውውጥ። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት አስመረቀ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት አስመረቀ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የመሰረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተቀብሎ ያሰለጠናቸውን የአድማ መከላከል ፖሊስ ሰልጣኞች በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሸነር አብዮት ሽፈራው፣ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተወካይ ኮማንደር …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት አስመረቀ። Read More »

ከ64 ዓመታት በኋላ የተደረገው የሕግ ማሻሻያ እና በወንጀል ምርመራ ላይ የሚያመጣው አዎንታዊ ተፅዕኖ!

ከ64 ዓመታት በኋላ የተደረገው የሕግ ማሻሻያ እና በወንጀል ምርመራ ላይ የሚያመጣው አዎንታዊ ተፅዕኖ! አዲሱን የወንጀል ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ በአግባቡ ለማስፈጸም ይቻል ዘንድ በፌደራል ፍትሕ ሚኒስቴር እና በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ትብብር ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ ሥልጠና መስጠት ተጀምሯል። ነባሩ የወንጀል ሥነ-ሥርዓት ሕግ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ64 ዓመታት በላይ የተቆጠረ በመሆኑ፣ አሁን ከደረስንበት የአስተሳሰብ፣ የሕግ …

ከ64 ዓመታት በኋላ የተደረገው የሕግ ማሻሻያ እና በወንጀል ምርመራ ላይ የሚያመጣው አዎንታዊ ተፅዕኖ! Read More »

Scroll to Top