September 2026

የጽናት መሰረቱ የህዝብና የሀገር ፍቅር እንዲሁም ሙያዊ ብቃት መሆኑ ተገለፀ።

የጽናት መሰረቱ የህዝብና የሀገር ፍቅር እንዲሁም ሙያዊ ብቃት መሆኑ ተገለፀ። የአማራ ክልል የጸጥታ መዋቅር አባላትና አመራሮች በተገኙበት የጳጉሜን 3 ‘የፅናት ቀን’ “ፅኑ መሠረት ለማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት በፓናል ውይይትና በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ተከብሯል። የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል እና የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር አያልነህ ተስፋዬ ‘የፅናት ቀንን’ አስመልክቶ ባቀረቡት መነሻ ጽሁፍ …

የጽናት መሰረቱ የህዝብና የሀገር ፍቅር እንዲሁም ሙያዊ ብቃት መሆኑ ተገለፀ። Read More »

“ፅናት ለህዝብ ሰላምና ለሀገር ሉዓላዊነት የሚከፈል ውድ ዋጋ ነው!!” አማኑኤል ፈረደ (ዶ/ር)

“ፅናት ለህዝብ ሰላምና ለሀገር ሉዓላዊነት የሚከፈል ውድ ዋጋ ነው!!” አማኑኤል ፈረደ (ዶ/ር) በአማራ ክልል የጸጥታ ተቋማት ትብብር የጳጉሜን 3 የፅናት ቀንን ‘ፅኑ መሠረት ለማንሰራራት’ በሚል መሪ ቃል በፓናል ውይይት እና በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች እየተከበረ ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከሌሎች የክልሉ የጸጥታ ተቋማት ጋር በመተባበር ጳጉሜን 3/2018 ዓ.ም የሚከበረውን ‘የፅናት ቀን’ በጋራ በማክበር ላይ …

“ፅናት ለህዝብ ሰላምና ለሀገር ሉዓላዊነት የሚከፈል ውድ ዋጋ ነው!!” አማኑኤል ፈረደ (ዶ/ር) Read More »

የ2019 አዲስ ዓመት በዓል በሙሉ ሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡ ከፖሊስ ጎን እንዲሆን ጥሪ ቀርቧል።

የ2019 አዲስ ዓመት በዓል በሙሉ ሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡ ከፖሊስ ጎን እንዲሆን ጥሪ ቀርቧል። የ2019 አዲስ ዓመት በዓል በፍጹም ሰላም እንዲከበር የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰላም እና የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መጪውን የ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለፌደራል ፖሊስ፣ ለክልሉ …

የ2019 አዲስ ዓመት በዓል በሙሉ ሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡ ከፖሊስ ጎን እንዲሆን ጥሪ ቀርቧል። Read More »

የአየር ወለድ ሻምበሎች በህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ ወሰዱ

የአየር ወለድ ሻምበሎች በህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ ወሰዱ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መርሐ-ቤቴ እና ሚዳ ወረሞ ወረዳዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው ህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን በአየር ወለድ ሻምበሎች መደምሰሱን የአየር ወለድ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ማትዮስ ማዴቦ አስታወቁ። በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐ-ቤቴ ወረዳ ገረን ቀበሌ እና በሚዳ ወረሞ ወረዳ አላባ ቢራቦ ቀበሌዎች በመንቀሳቀስ ህዝቡን ሲዘርፍ፣ ሲያስጨንቅና …

የአየር ወለድ ሻምበሎች በህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ ወሰዱ Read More »

በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የክረምት የአደባባይ በዓላት የመዝጊያ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቋል።

በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የክረምት የአደባባይ በዓላት የመዝጊያ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቋል። በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች ላይ በክረምት ወራት በድምቀት የሚከበሩ የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ አሱሪቴ፣ እንግጫ ነቀላና ከሴ አጨዳ የልጃገረዶች ክልላዊ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በባህርዳር ከተማ ተካሂዷል። ፕሮግራሙ ያለምንም የፀጥታ ችግር በክልሉና በፌደራል የፀጥታ አካላት ሚና በሰላም ተጠናቋል። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው እንደተናገሩት …

በባህርዳር ከተማ የተካሄደው የክረምት የአደባባይ በዓላት የመዝጊያ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቋል። Read More »

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቀሉ

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቀሉ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ምስራቃዊ ቀጠና ከበለስ እስከ አጣምታና መረባ አካባቢዎች በጫካ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የቆየው የ208ኛ ኮር “የራስ ገብሬ ብርጌድ” የሰላም አማራጭን በመምረጥ ዛሬ እጁን ሰጠ። በብርጌድ መሪው ዜናው ሃይለማርያም መሪነት የተደራጀው ይህ ኃይል፣ የሻለቃ አመራሮችንና የሻምበል መሪዎችን ጨምሮ አጠቃላይ 56 ታጣቂ አባላቱን ይዞ ወደ …

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቀሉ Read More »

የልጃገረዶች ክብረ በዓላት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በሰላም እንዲጠናቀቅ ፖሊስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጓል።

የልጃገረዶች ክብረ በዓላት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በሰላም እንዲጠናቀቅ ፖሊስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጓል። በአማራ ክልል ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በልዩ ድምቀት ሲከበሩ የቆዩት ባህላዊ የልጃገረዶች ክብረ በዓላት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በውቢቷ ባህር ዳር ከተማ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጓል። የቡሄ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ እንግጫ ነቀላ፣ ከሴ …

የልጃገረዶች ክብረ በዓላት ክልላዊ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በሰላም እንዲጠናቀቅ ፖሊስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጓል። Read More »

በከተማዋ ሰላማዊ የትራፊክ እንቅስቃሴ እንዲኖር ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ፖሊስ ገለፀ።

በከተማዋ ሰላማዊ የትራፊክ እንቅስቃሴ እንዲኖር ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ፖሊስ ገለፀ። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ በከተማዋ ሰላማዊና የተሳለጠ የትራፊክ እንቅስቃሴ እንዲኖር በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልጿል። በከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዋና ክፍል ኀላፊ ኮማንደር ብርሃን ተቀባ እንደተናገሩት በከተማዋ የትራፊክ አደጋን በመቀነስ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዲኖር የግንዛቤ ፈጠራ ስራ፣ የመንገድ ዳር የትራፊክ መብራቶች ጥገናና …

በከተማዋ ሰላማዊ የትራፊክ እንቅስቃሴ እንዲኖር ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ፖሊስ ገለፀ። Read More »

በሚሊዮን የሚቆጠር የህዝብና የሀገር ሀብት የዘረፉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በሚሊዮን የሚቆጠር የህዝብና የሀገር ሀብት የዘረፉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በደሴ ከተማ አስተዳደር በተደጋጋሚ የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመሮችን እና የቴሌኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማት እቃዎችን ሲዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች፣ ከተደበቁበትና ከቀበሩት ንብረት ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከ4ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ ጋር በመቀናጀት ባደረገው ጥብቅ የምርመራ ስራ፣ በአንድ ግቢ ውስጥ …

በሚሊዮን የሚቆጠር የህዝብና የሀገር ሀብት የዘረፉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። Read More »

በባህር ዳር ከተማ ሰዎችን በማገት የተሳተፉ የወንጀል ቡድን አባላትና የመንግስት ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በባህር ዳር ከተማ ሰዎችን በማገት የተሳተፉ የወንጀል ቡድን አባላትና የመንግስት ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋሉ። በባህር ዳር ከተማ በሰዎች ላይ እገታ በመፈፀም፣ ገንዘብ በመጠየቅና በመቀበል ወንጀል የተሳተፉ የወንጀል ቡድን አባላትና ለወንጀሉ መፈፀሚያነት የዋለ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪውቹ ታጋቾቹን አፍነው በመውሰድ ለ11 ቀናት አግተው ያቆዩዋቸው ሲሆን፤ በወቅቱ ታጋቾቹን ለመልቀቅ 3 ሚሊዮን …

በባህር ዳር ከተማ ሰዎችን በማገት የተሳተፉ የወንጀል ቡድን አባላትና የመንግስት ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋሉ። Read More »

Scroll to Top