August 2026

የፖሊስ የሪፎርም ስኬቶች እና የሕግ ማስከበር አፈጻጸም!

የፖሊስ የሪፎርም ስኬቶች እና የሕግ ማስከበር አፈጻጸም! የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት፣ 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደ ሲሆን የፖሊስ የሪፎርም ስኬቶች እና የሕግ ማስከበር አፈጻጸም በሪፖርት ተመላክቷል። በጉባኤ ላይ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን በበጀት ዓመቱ ሰላምን ለማጽናት፣ የፍትሕ ሥርዓትን ለማጠናከርና የሕግ የበላይነትን …

የፖሊስ የሪፎርም ስኬቶች እና የሕግ ማስከበር አፈጻጸም! Read More »

ለጥፋት ኃይል ሊተላለፍ የነበረ የጦር መሳሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ ተያዘ

ለጥፋት ኃይል ሊተላለፍ የነበረ የጦር መሳሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ ተያዘ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ በተደረገ የተቀናጀ ክትትልና ፍተሻ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ፣ የጥይት ካዝና እና የመከላከያ ሰራዊት የደንብ ልብስ ከሶስት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሾር መዋሉን የከተማው ፖሊስ አስታውቋል። እንደ ፖሊስ ገለጻ ህገ-ወጥ እንቅስቃሴው በቁጥጥር ሾር ሊውል የቻለው ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማና በተደረገ አፋጣኝ ክትትል …

ለጥፋት ኃይል ሊተላለፍ የነበረ የጦር መሳሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ ተያዘ Read More »

“ፖሊስ የሕግና የሰላም ጠባቂ፤ የማህበረሰብ አለኝታ!”

“ፖሊስ የሕግና የሰላም ጠባቂ፤ የማህበረሰብ አለኝታ!” የወገራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የአቅመ ደካማ እናትን ቤት ገንብቶ አስረከበ፤ ለተማሪዎችም የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የወገራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት በ2018 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሃ-ግብር ከፖሊስ አመራሮች፣ አባላትና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመተባበር በኮሶየ አምባራስ ቀበሌ የሚኖሩ የአቅመ ደካማ እናትን መኖሪያ ቤት ሙሉ ወጪውን በመሸፈን አስገንብቶ በዛሬው …

“ፖሊስ የሕግና የሰላም ጠባቂ፤ የማህበረሰብ አለኝታ!” Read More »

በኢትዮዽያ የቻይና ኢምባሲ ልዑካን ቡድን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሥራ ጉብኝትና ውይይት አከናወኑ።

በኢትዮዽያ የቻይና ኢምባሲ ልዑካን ቡድን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሥራ ጉብኝትና ውይይት አከናወኑ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ( ዶ/ር) ዘላለም መንግሥቴ እና ማኔጅመንቱ ከቻይና ኢምባሰ‍ሲ በMr SUN Mingxi ምክትል ሚሲዩን መሪ የሚመራ እና የፖሊስ አታሼን ጨምሮ ሰባት አባላት ያሉት ልዑካን ባህርዳር ሲደርሱ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አቀባበል ተደረጎላቸዋል። …

በኢትዮዽያ የቻይና ኢምባሲ ልዑካን ቡድን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሥራ ጉብኝትና ውይይት አከናወኑ። Read More »

የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ገመገመ።

የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ገመገመ። በግምገማ መድረኩ የዋና ጠቅላይ መምሪያው የኮሚሽነር ጀኔራል ጽሕፈት ቤት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር የሽወርቅ ላቀ የዓመቱን አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን ማኅበረሰቡ በየአካባቢው በሙሉ ነጻነትና በራስ መተማመን እንዲንቀሳቀስ አስቻይ ሁኔታዎችን …

የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግና ፍትሕ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ገመገመ። Read More »

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፖሊስ ተቋማት ማሻሻያ እና የሪፎርም ስራዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፖሊስ ተቋማት ማሻሻያ እና የሪፎርም ስራዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) በከሚሴ ከተማ በመገኘት በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፖሊስ መምሪያ እና በከሚሴ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት እየተከናወኑ ያሉ የልማትና የተቋም ግንባታ ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ተጀምሮ የተቋረጠውን …

በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፖሊስ ተቋማት ማሻሻያ እና የሪፎርም ስራዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ። Read More »

“በለበስነው የደምብ ልብስና ማዕረግ ልክ ህዝብን ማገልገል ይጠበቅብናል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር)

“በለበስነው የደምብ ልብስና ማዕረግ ልክ ህዝብን ማገልገል ይጠበቅብናል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በመገኘት ከዞኑ ፖሊስ መምሪያ አመራሮች እና የፖሊስ አባላት ጋር በሰላምና ጸጥታ፣ በአሰራር ማሻሻያዎች እንዲሁም በሰራዊቱ አቅም ግንባታ ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ወቅት የዞኑ …

“በለበስነው የደምብ ልብስና ማዕረግ ልክ ህዝብን ማገልገል ይጠበቅብናል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) Read More »

“ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከሚሠሩ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ጋር በጋራ አንሠራም” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

“ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከሚሠሩ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ጋር በጋራ አንሠራም” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች የሕዝባችን ስቃይ እና እንግልት በመረዳት ሰላምን መርጠናል ብለዋል። ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከሚሠሩ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ጋር በጋራ አንሠራም ነው ያሉት። በግጭት የባከነውን ጊዜ በልማት ለማካካስ ከመንግሥት …

“ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከሚሠሩ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ጋር በጋራ አንሠራም” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች Read More »

የፖሊስ ስነ-ስርዓት ክንውኖችን የሪፎርሙ አካል በማድረግ፣ ሰራዊቱ ህግን የሚያከብር፣ በስነ-ምግባር የታነፀ እና ለህብረተሰቡ አርአያ ሆኖ እንዲያገለግል እጅግ የላቀ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

የፖሊስ ስነ-ስርዓት ክንውኖችን የሪፎርሙ አካል በማድረግ፣ ሰራዊቱ ህግን የሚያከብር፣ በስነ-ምግባር የታነፀ እና ለህብረተሰቡ አርአያ ሆኖ እንዲያገለግል እጅግ የላቀ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ጨምሮ በሁሉም የዞን እና የወረዳ መዋቅሮች በየዕለቱ የሚከናወኑ እንደ ፖሊሳዊ ስነ-ስርዓት ቁጥጥር (የአለባበስ፣ የጺም እና የጸጉር ንጽህና)፣ የፎሌን (ሰልፍ) ቆጠራ፣ ብሔራዊ መዝሙር በመዘመር እና ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ስነ-ስርዓት …

የፖሊስ ስነ-ስርዓት ክንውኖችን የሪፎርሙ አካል በማድረግ፣ ሰራዊቱ ህግን የሚያከብር፣ በስነ-ምግባር የታነፀ እና ለህብረተሰቡ አርአያ ሆኖ እንዲያገለግል እጅግ የላቀ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። Read More »

ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጤና ጣቢያ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጤና ጣቢያ የሥራ ጉብኝት አደረጉ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመገኘት የጤና ጣቢያውን የዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴና የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥ በቦታው ተገኝተው ተመልክተዋል። ኮሚሽነር ጀኔራሉ በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለጹት ተቋሙ ቀደም ሲል በክሊኒክ ደረጃ …

ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጤና ጣቢያ የሥራ ጉብኝት አደረጉ Read More »

Scroll to Top