“ከውድመት ወደ ልህቀት!”
“ከውድመት ወደ ልህቀት!” የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በሪፎርሙ በመጠቀም ሙሉ አቅሙ መመለሱና የዲግሪ ፕሮግራም ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለረጅም አመታት በኮሌጅነት ያገለገለ አንገፋ ተቋሙ በአማራ ክልል ፖሊስ በተደረገው ሪፎርም ወደ ዩኒቨርሰቲ ኮሌጅነት እንዲሸጋገር ተደርጓል። ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ በክልሉ ተከስቶ በነበረው ግጭት ሳቢያ ከፍተኛ ውድመት ደርሶበት የነበረ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት ከተደቀነበት ፈተና …










