የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል።

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። ለአንድ ሀገር ልማትና እድገት መረጋገጥ አስተማማኝ የሰላም ሁኔታ እና አስተማማኝ የፀጥታ ኀይል የመኖር አስፈላጊነት የሚያጠራጥር አይደለም። የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የ33ኛ ዙር መደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። በምረቃ ዝግጅቱ ላይ ሜጀር ጀነራል ግዛው ኡማ የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ፣ ረዳት ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ …

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውጤታማ ስራወችንን ማከናወኑን አስታወቀ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውጤታማ ስራወችንን ማከናወኑን አስታወቀ። ባለፉት ዘጠኝ ወራት በምርመራ ዘርፉ ውጤታማ ስራዎች መከወናቸውን የኮሚሽኑ የምርመራ ዘርፍ አስታውቋል። በኮሚሽኑ የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ምክትል ዘርፍ ሀላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ እንደገለጹት ምርመራን በጥራት አጣርቶ ለሚመለከተው የፍትህ አካል በመላክ በኩል ሰፊ ስራ የተሰራ መሆኑን ጠቅሰው በዘጠኝ ወሩ በተከናወኑ የምርመራ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውጤታማ ስራወችንን ማከናወኑን አስታወቀ። Read More »

ታማኝነቷን ያስመሰከረችው ኢንስፔክተር ሰላም

ታማኝነቷን ያስመሰከረችው ኢንስፔክተር ሰላም በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የዝቋላ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት መንገድ ትራፊክ ደህንነት ክፍል ኃላፊ የሆነችው ም/ኢ/ር ሰላም መኮነን ሚያዚያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ረፋድ ላይ በባንክ ሂሳብ ቁጥሯ በስህተት 140,000/አንድ መቶ አርባ ሺ/ ብር ገቢ ሆነ። ገንዘቡ የእሷ አለመሆኑን የተረዳችው ም/ኢ/ር ሰላም ለኃላፊዋ በስልክ ወዲያውኑ በማሳወቋ የገንዘቡ ባለቤት ሲጣራ የዝቋላ ወረዳ 01 …

ታማኝነቷን ያስመሰከረችው ኢንስፔክተር ሰላም Read More »

በኤሌክትሪክ ታወር ላይ ስርቆት የፈጸሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ

በኤሌክትሪክ ታወር ላይ ስርቆት የፈጸሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ ከኮምቦልቻ ቁጥር 2 እስከ ኮምቦልቻ ቁጥር 1 በተዘረጋ 132 ኪሎ ቮልት ተሸካሚ በኤሌክትሪክ ታወር ላይ ስርቆት የፈጸሙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የቃሉ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ምክትል ኮማንደር ሙሉጌታ በለጠ እንደተናገሩት በቃሉ ወረዳ 07 …

በኤሌክትሪክ ታወር ላይ ስርቆት የፈጸሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ Read More »

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል።

መጋቢት 27/2017 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል። መጋቢት 27/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን ክልል አቀፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል። ለቀጣይ ቀናት በሚቆየው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ላይ የሚሳተፋ የኅብረተሰብ ክፍሎችም ከተለያዩ አካባቢዎች ተጉዘው በባሕር ዳር ተገኝተዋል። ሕዝብን ወክለው የሚሳተፉ ወኪሎች በጥዋቱ በቦታው የተገኙ ሲኾን …

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል። Read More »

በከተማ አስተዳደሩ አሁን የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄዷል

በከተማ አስተዳደሩ አሁን የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄዷል በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የጸጥታ ተቋማት የአድማ መከላከል አመራሮችን ጨምሮ አሁን የተገኘውን ሰላም አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄዷል። በውይይቱ በከተማው ይፈጸሙ የነበሩ የእገታን እና ሌሎች ልዩ ልዩ ወንጀሎችን ለመከላከል የተከናወኑ ተግባራት እንዲሁም የተለያዩ ወንጀሎችን ሲፈፅሙ የተገኙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ከፍትህ ተቋማት ጋር …

በከተማ አስተዳደሩ አሁን የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄዷል Read More »

አሽከርካሪውን በገመድ አንቀው ተሽከርካሪ ሊሰርቁ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ።

አሽከርካሪውን በገመድ አንቀው ተሽከርካሪ ሊሰርቁ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ። ሹፌሩን በገመድ አንቀው ጉዳት በማድረስ የቤት መኪናውን ዘርፈው ሊሰወሩ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎችን መያዙን ፖሊስ ገለፀ። በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የቢራሮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ሙሃመድ ይማም እንደገለፁት መነሻቸውን ከአፋር ክልል አዋሽ አርባ ያደረጉት ግለሰቦቹ አንድን ሹፌር መቀሌ ድርስ በኮንትራት ክፍያ ይዟቸው እንዲሂድ …

አሽከርካሪውን በገመድ አንቀው ተሽከርካሪ ሊሰርቁ የነበሩ ግለሰቦች ተያዙ። Read More »

የተለያዩ የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎችን መያዙን ፖሊስ ገለፀ።

የተለያዩ የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎችን መያዙን ፖሊስ ገለፀ። በባህርዳር ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ በተደረገ ፍተሻ በርካታ የሺሻ መጠቀሚያ ዕቃዎችን መያዙን በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር ተስፋዬ ፍሬው ተናግረዋል። የሽሻ መጠቀሚያ ዕቃዎቹ ከማህበረሰቡ በተገኘ ጥቆማ የተያዙ ናቸው ያሉት ኢንስፔክተር ተስፋዬ ፍሬው ይህንን ህገወጥ እና ለወንጀል አጋላጭ ተግባር የሚያጨሱና …

የተለያዩ የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎችን መያዙን ፖሊስ ገለፀ። Read More »

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጓንጓና በዚገም ወረዳ አጎራባች ቀበሌዎች ግጭት ፈጥረው በዘረፉ የተሳተፍ አካላትን ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የብሄረሰብ አስተዳደር ዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጓንጓና በዚገም ወረዳ አጎራባች ቀበሌዎች ግጭት ፈጥረው በዘረፉ የተሳተፍ አካላትን ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የብሄረሰብ አስተዳደር ዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በጓንጓ ወረዳ በይማሊ ቀበሌና በዚገም ወረዳ በፂውሊ ቀበሌ መካከል ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግርን ለመፍታት የህዝብ ለህዝብ ውይይት መድረክና የእርቀ ሰላም ፕሮግራም ተከናውኗል። በእርቀ ሰላም ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር …

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በጓንጓና በዚገም ወረዳ አጎራባች ቀበሌዎች ግጭት ፈጥረው በዘረፉ የተሳተፍ አካላትን ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የብሄረሰብ አስተዳደር ዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። Read More »

Scroll to Top