March 2026

“የማይበገረው የሰላም ዘብ”

“የማይበገረው የሰላም ዘብ” የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው! የክልሉን ህዝብ ሰላምና ደኅንነት ለመጠበቅ የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ ቀን ከሌሊት በንቃት እየሰራ ይገኛል። የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ከሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች አስተማማኝ ሰላም የማስፈን ስራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። የጸጥታ ኃይሉ በአሁኑ …

“የማይበገረው የሰላም ዘብ” Read More »

በምዕራብ ጎንደር ዞን ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርን ለመግታት በተደረገ ጥብቅ ክትትል፣ 80 በርሚል ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል።

በምዕራብ ጎንደር ዞን ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርን ለመግታት በተደረገ ጥብቅ ክትትል፣ 80 በርሚል ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል። በሀገሪቱ የተከሰተውን የነዳጅ እጥረት እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የግል ጥቅማቸውን ለማካበት የሚጥሩ ህገ-ወጦች ላይ የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይል ከፍተኛ ቁጥጥርና ክትትል በማድረግ በቁጥጥር ስር እያዋለ ይገኛል። በምዕራብ ጎንደር ዞን አብራሐ ጅራ ቀበሌ 01 ልዩ ስሙ ኬላ አካባቢ …

በምዕራብ ጎንደር ዞን ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርን ለመግታት በተደረገ ጥብቅ ክትትል፣ 80 በርሚል ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል። Read More »

በምስራቅ ጎጃም ዞን ትንኮሳ በፈጸመው ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ ተወሰደ

በምስራቅ ጎጃም ዞን ትንኮሳ በፈጸመው ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ ተወሰደ በምስራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ ወረዳ ‘መርገጭ’ በተባለ ንዑስ ወረዳ ትንኮሳ ለመፈጸም የሞከረው ህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊት እና በጥምር የፀጥታ ኃይሉ በተወሰደበት የተቀናጀ እርምጃ ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት ተገለጸ። እንደ ፀጥታ ኃይሉ መግለጫ ታጣቂ ቡድኑ በቀን 17/ 2018 ዓ.ም በፈጸመው ትንኮሳ ሳቢያ ግጭት ተቀስቅሶ …

በምስራቅ ጎጃም ዞን ትንኮሳ በፈጸመው ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ ተወሰደ Read More »

በእንጅባራ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ

በእንጅባራ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን እንጅባራ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሊገባ የነበረ የጦር መሳሪያ በኬላ ፍተሻ በቁጥጥር ስር መዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። የጦር መሳሪያው የተያዘው መነሻውን ባህርዳር ከተማ አድርጎ ወደ እንጅባራ በመጓዝ ላይ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ነው። መረጃው እንደሚያመለክተው የሰሌዳ ቁጥሩ …

በእንጅባራ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ Read More »

በአማራ ክልል ያለአግባብ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ መጀመሩ ተገለጸ

በአማራ ክልል ያለአግባብ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ መጀመሩ ተገለጸ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ፣ የነዳጅ ዋጋ መስተካከልን ምክንያት በማድረግ ከተፈቀደው ታሪፍ በላይ በሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታወቀ። የሀገር ውስጥ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚያችን እድገት ወሳኝ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት የሚስተዋሉ አንዳንድ ተገቢ ያልሆኑ አሰራሮች በህብረተሰቡ ላይ ጫና እየፈጠሩ እንደሚገኙ …

በአማራ ክልል ያለአግባብ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ መጀመሩ ተገለጸ Read More »

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር የልማት ስራዎችን ጎበኙ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር የልማት ስራዎችን ጎበኙ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህር ዳር በመገኘት የተለያዩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በከተማዋ የተጀመሩ የኮሪደር ልማትና ሌሎች ግዙፍ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው እቅድ መሰረት ውጤታማ በሆነ መንገድ እየተከናወኑ መሆኑን አረጋግጠዋል። እነዚህ ስራዎች የባህር ዳርን …

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር የልማት ስራዎችን ጎበኙ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የ13ኛው ዙር የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ሰልጣኞችን አስመረቀ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የ13ኛው ዙር የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ሰልጣኞችን አስመረቀ የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በታክቲክ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ሲያሰለጥናቸው የቆያቸውን የ13ኛ ዙር ሰልጣኝ ፖሊሶች በዛሬው ዕለት በደመቀ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ፕሬዝዳንት ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ፣ የዩኒቨርሲቲው ስትራቴጂክና ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ባለፉት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የ13ኛው ዙር የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ሰልጣኞችን አስመረቀ Read More »

በአማራ ክልል የ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም ተጠናቀቀ፤ የክልሉ ፖሊስ ለህዝቡና ለጸጥታ ኃይሉ ምስጋና አቅርቧል።

የተቀናጀ የጸጥታ ስራ ውጤት! በአማራ ክልል የ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም ተጠናቀቀ፤ የክልሉ ፖሊስ ለህዝቡና ለጸጥታ ኃይሉ ምስጋና አቅርቧል። በመላው የአማራ ክልል የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የ1447ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓልን በድምቀትና በሰላም አክብረው ማጠናቀቃቸው ተገለጸ። በዓሉ በክልሉ ሁሉም ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ወረዳዎች በሚገኙ መስጂዶች እንዲሁም በታላላቅ አደባባዮች የእምነቱ ተከታዮች በነጻነትና በደስታ አክብረውታል። ለበዓሉ ሰላማዊ መሆን …

በአማራ ክልል የ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም ተጠናቀቀ፤ የክልሉ ፖሊስ ለህዝቡና ለጸጥታ ኃይሉ ምስጋና አቅርቧል። Read More »

“ረመዳን የሰላምና የመረዳዳት እሴቶቻችንን የምናጸናበት ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“ረመዳን የሰላምና የመረዳዳት እሴቶቻችንን የምናጸናበት ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመጀመሪያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ ለክልላችን ህዝቦች፣ ለክልሉ ፖሊስ ሰራዊትና የጸጥታ ኃይሎች፣ እንዲሁም ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለፌደራል ፖሊስ እና ለደኅንነት አካላት በሙሉ፤ እንኳን ለ1447ኛው …

“ረመዳን የሰላምና የመረዳዳት እሴቶቻችንን የምናጸናበት ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዘንድሮውን በዓል በሙሉ ደስታና በታላቅ ድምቀት እንዲያከብር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከጸጥታ ግብረ-ኃይሉ ጋር በመቀናጀት ለሰላም ዘብ መቆሙን ገለጸ።

የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዘንድሮውን በዓል በሙሉ ደስታና በታላቅ ድምቀት እንዲያከብር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከጸጥታ ግብረ-ኃይሉ ጋር በመቀናጀት ለሰላም ዘብ መቆሙን ገለጸ። 1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በመላው የክልሉ አካባቢዎች ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ፣ በፍቅር እና በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ አስታውቋል። በዓሉ የእስልምና እምነት …

የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዘንድሮውን በዓል በሙሉ ደስታና በታላቅ ድምቀት እንዲያከብር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከጸጥታ ግብረ-ኃይሉ ጋር በመቀናጀት ለሰላም ዘብ መቆሙን ገለጸ። Read More »

Scroll to Top