ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች የምረቃና የማዕረግ ሽግግር ስነ-ስርዓት በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች የምረቃና የማዕረግ ሽግግር ስነ-ስርዓት በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩና ወደ ከፍተኛ የማዕረግ ሽግግር ያደረጉ የፖሊስ መኮንኖች በደመቀ ሁኔታ ተመርቀዋል። ተመራቂ መኮንኖቹ በስራ አፈጻጸማቸው ውጤታማ እና ለከፍተኛ አመራር ብቁ መሆናቸው የተመሰከረላቸው ናቸው። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት ባስተላለፉት …
ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች የምረቃና የማዕረግ ሽግግር ስነ-ስርዓት በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ Read More »






