“ፖሊስ የህዝብ አለኝታነቱን በተግባር እያሳየ ይገኛል” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)
“ፖሊስ የህዝብ አለኝታነቱን በተግባር እያሳየ ይገኛል” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለ2 ቀናት ያካሄደውን የ2018 ዓ.ም የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በስኬት አጠናቋል። በመድረኩ የተገኙ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች ለክልሉ ሰላም መከበር አዲስ የቁርጠኝነት መንፈስ አሳይተዋል። በመድረኩም የክልሉን ሰላምና ጸጥታ ለማረጋገጥ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፣ የተመዘገቡ ስኬቶች እና ያጋጠሙ …
“ፖሊስ የህዝብ አለኝታነቱን በተግባር እያሳየ ይገኛል” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »










