September 2025

ከተማዋ የተረጋጋች እና ሰላማዊ እንድትሆን የሰራዊቱ ተጋድሎ እና የህዝብ አጋርነት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለጸ።

ከተማዋ የተረጋጋች እና ሰላማዊ እንድትሆን የሰራዊቱ ተጋድሎ እና የህዝብ አጋርነት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለጸ። የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ያለው ዘለቀ ከተማዋን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ የፖሊስ ኃይሉ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ይገኛል ብለዋል። የፖሊስ ሰራዊቱ ህዝብ አጋር በማድረግ በወንጀል መከላከል፣ በህግ ማስከበር እንዲሁም ልዩ ልዩ ሁነቶች በሰላም እንዲከበሩ በማድረግ ደብረ …

ከተማዋ የተረጋጋች እና ሰላማዊ እንድትሆን የሰራዊቱ ተጋድሎ እና የህዝብ አጋርነት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለጸ። Read More »

የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው።

የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው። በክረምት ወቅት የሚፈጠሩ የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዋና ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር አዱኛው ምህረቴ የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ዕቅድ ተዘጋጅቶ እና ከባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደርጎ ወደ ተግባር መገባቱን ተናግረዋል። ለአሽከርካሪዎች፣ ለእግረኞች፣ ለበጎ ፍቃደኛ …

የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው። Read More »

“በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የአማራ ክልል ፖሊስ በቂ ዝግጅት አድርጓል።” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ

“በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የአማራ ክልል ፖሊስ በቂ ዝግጅት አድርጓል።” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ በአማራ ክልል የሚከበሩ ሐይማኖታዊ እና ህዝባዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። ነሐሴ 13 የቡሄ በዓል እንዲሁም ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል ከነሐሴ 16 እስከ ነሐሴ 21 ድረስ በአማራ ክልል የሚከበሩ በዓላት ናቸው። ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና …

“በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የአማራ ክልል ፖሊስ በቂ ዝግጅት አድርጓል።” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ Read More »

“የአማራ ክልል ፖሊስ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ውጤቶች መጠቀም የሚችል የሰው ኃይል ለመገንባት እየተሰራ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“የአማራ ክልል ፖሊስ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ውጤቶች መጠቀም የሚችል የሰው ኃይል ለመገንባት እየተሰራ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴን (ዶ/ር) እና የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የተጀመረውን የስማርት ሲቲ ግንባታ ጎብኝተዋል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በጉብኝታቸው ዘመኑን የዋጁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን መጠቀም የሚችል የሰው ኀይል …

“የአማራ ክልል ፖሊስ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ ውጤቶች መጠቀም የሚችል የሰው ኃይል ለመገንባት እየተሰራ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

“የአማራ ክልል ፖሊስ ለህዝብ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሪፎርም እያካሄደ ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ

“የአማራ ክልል ፖሊስ ለህዝብ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሪፎርም እያካሄደ ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለዞን እና ለከተማ አሰተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዦች እና ምክትል አዛዦች ምደባ አካሂዷል። ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ጊዜያዊ የሰው ኃይል ምደባ መመሪያ …

“የአማራ ክልል ፖሊስ ለህዝብ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ሪፎርም እያካሄደ ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ Read More »

“ሰላም በፖሊስ ጥረት ብቻ የማይመጣ እና የጋራ ርብርብን የሚሻ የወል ሀብታችን ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

በደሴ ከተማ ባለሀብቶች፣ በከተማዋ ነዋሪዎች እና በከተማ አስተዳደሩ ብርቱ ትብብር በደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ4ኛ ፖሊስ ጣቢያ የቢሮ ግንባታ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በቦታው በመገኘት የግንባታ ሂደቱን ጎብኝተዋል። ለዚህ ትውልድ ተሻጋሪ ሰናይ ተግባር ታሪክ የሰራችሁ የፖሊስ አመራር እና አባላት፣ አጋር የሰላም አርበኛ ባለሀብቶች እንዲሁም በከተማ አስተዳደሩ …

“ሰላም በፖሊስ ጥረት ብቻ የማይመጣ እና የጋራ ርብርብን የሚሻ የወል ሀብታችን ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

የፖሊስ አመራሮች እና አባላት አቅም ለሌላቸው ግለሰቦች ቤት ሰርተው አስረከቡ።

የፖሊስ አመራሮች እና አባላት አቅም ለሌላቸው ግለሰቦች ቤት ሰርተው አስረከቡ። የአማራ ክልል ፖሊስ በማህበረሰባዊ እሴት ልክ የተመዘነ፣ በህዝብ አገልጋይነት ስሜት የተሸመነ ህዝባዊ ሰራዊት ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ከመደበኛ ተግባራቸው ጎን ለጎን በልዩ ልዩ የበጎ አድራጎት ስራ ላይ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ህዝባዊ ሰራዊትነታቸውን እያረጋገጡ ይገኛሉ። ኮማንደር አንተነህ ቴዎድሮስ የቀድሞው የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ እንደገለጹት …

የፖሊስ አመራሮች እና አባላት አቅም ለሌላቸው ግለሰቦች ቤት ሰርተው አስረከቡ። Read More »

ለVIP ጥበቃ አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው።

ለVIP ጥበቃ አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህዝቡን ሰላምና ደኅንነት ለመጠበቅ ሰራዊቱን ተከታታይነት ባለው ስልጠና አቅሙን በማጎልበት የወንጀል መከላከል ብቃቱን በማሳደግ ላይ ይገኛል። አሁን ላይ ከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተመለመሉ የVIP ጥበቃ ኮማንዶ ሰልጣኞች በብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል እየሰለጠኑ ይገኛሉ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና …

ለVIP ጥበቃ አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ስነ-ስርዓት ያከበረ የህዝብ አገልጋይነት ስሜት የተላበሰ ሰራዊት እንዲሆን እየተሰራ ነው።

የአማራ ክልል ፖሊስ ስነ-ስርዓት ያከበረ የህዝብ አገልጋይነት ስሜት የተላበሰ ሰራዊት እንዲሆን እየተሰራ ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ቀጥሏል። የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በግንባር ቀደምትነት ከሚተገብራቸው የለውጥ (የሪፎርም ) ስራዎች መካከል የፖሊስን የቀደመ ተግባር እውን ማድረግ እና ፖሊሳዊ ስነ-ስርዓቶችን አክብሮ የሚያስከብር የፖሊስ ሰራዊት መገንባት ነው። ይህንኑ ከሚያጎለብቱ ክዋኔዎች መካከል …

የአማራ ክልል ፖሊስ ስነ-ስርዓት ያከበረ የህዝብ አገልጋይነት ስሜት የተላበሰ ሰራዊት እንዲሆን እየተሰራ ነው። Read More »

የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ።

የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ። ሙዚየሙን የጎበኙት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየውን የአመራር ስልጠና ያጠናቀቁ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች ናቸው። የኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ በጉብኝታቸው ባዩት ነገር መደሰታቸውን በመግለጽ ሀገራችን ለሳይንስ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት መስጠቷን የሚያሳይ ነው ብለዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ …

የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ። Read More »

Scroll to Top