“ጥምቀት የሰላም የፍቅር፣የአንድነታችንና የጥንካሬያችን መገለጫ ነው!”
“ጥምቀት የሰላም የፍቅር፣የአንድነታችንና የጥንካሬያችን መገለጫ ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና አዛዥ ለከተራና ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የጥምቀት በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የትሕትናና የአንድነት ተምሳሌት ነው። ይህ በዓል በመላ በሀገራችን ኢትዮጵያ በልየኡ ሁኔታ በክልላችን በታላቅ ድምቀት፣ በባህላዊ እሴቶችና በሀይማኖታዊ ስርዓቶች ተጠብቆ የሚከበር ሲሆን፣ የአለም አቀፍ ቅርሳችን ጭምር መገለጫም ነው። ለመላው …










