November 2025

ለህገ-ወጥ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።

ለህገ-ወጥ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ። መነሻውን ከሱዳን በማድረግ ለህገ-ወጥ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን ኮማንደር ምስጋናው ካሴ የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ተናግረዋል። በ4 ሞተር ብስክሌት ከሱዳን ተጭኖ የተነሳው ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ በቋራ ወረዳ ምርት ገለጎ ቀበሌ አድርጎ ለጠላት …

ለህገ-ወጥ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ። Read More »

ለጸጥታ አካላት በሰብዓዊ መብት አያያዝና በማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ።

ለጸጥታ አካላት በሰብዓዊ መብት አያያዝና በማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ። UNDP PEACE SUPPORT FACILITY ባዘጋጀው ስልጠና ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ፣ የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር እና የክልሉ ሚሊሻ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። በማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ-ሀሳብ ላይ ያተኮረውን ስልጠና የሰጡት ኮማንደር ያሬድ …

ለጸጥታ አካላት በሰብዓዊ መብት አያያዝና በማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ። Read More »

ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ የቡድኑ አባላት የሠላም አማራጭን ተቀብለው ገቡ።

ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ የቡድኑ አባላት የሠላም አማራጭን ተቀብለው ገቡ። በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ ወረዳ በአለምበር እና ወጅ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ ቡድኑ አባላት የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የገቡ ሲሆን የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ የጸጥታ ተቋማት ኃላፊዎችና የአድማ መከላከል አመራሮች ተገኝተዋል። ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጎን ተሰልፈን ህዝባችን አንወጋም ያሉት በአርበኛ ጌታሁን ሙጬ (ጫካ) ይመሩ የነበሩ …

ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ የቡድኑ አባላት የሠላም አማራጭን ተቀብለው ገቡ። Read More »

በ31ኛው የመላው አማራ ሀገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌቲክስ ቡድን በአጠቃላይ ውጤት አሸናፊ በመሆን አጠናቋል።

በ31ኛው የመላው አማራ ሀገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌቲክስ ቡድን በአጠቃላይ ውጤት አሸናፊ በመሆን አጠናቋል። 31ኛው የመላው አማራ ሀገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሂዷል። በዚህ ውድድር ተሳታፊ የሆነው የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌቲክስ ቡድን በዱላ ቅብብል፣ በድብልቅ ሪሌ ወንድና ሴት እንዲሁም በ10 ኪ.ሜ ሴቶች እና በ8 ኪ.ሜ ወንዶች ተሳትፈን ሶስት ዋንጫ፣ 2 …

በ31ኛው የመላው አማራ ሀገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌቲክስ ቡድን በአጠቃላይ ውጤት አሸናፊ በመሆን አጠናቋል። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ሰላምና ልማት ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈፃፀምና በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።

የአማራ ክልል ፖሊስ ሰላምና ልማት ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈፃፀምና በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። ማህበሩ ባለፈው በጀት ዓመት ያከወናቸውን ተግባራት አስመልክቶ ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ዋና መምሪያ ኃላፊና የማህበሩ ቦርድ ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር አብዮት ሽፈራው ማህበሩ በበጀት ዓመቱ ተጨባጭ ውጤቶችን ማስመዝገቡን አንስተዋል። …

የአማራ ክልል ፖሊስ ሰላምና ልማት ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈፃፀምና በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። Read More »

የባንዳነት ተልዕኮ አንግቦ የመጣው የታጠቀ ኃይልና ባንዳውን አጅቦ የመጣው ባዳ ሳይመለስ ቀረ።

የባንዳነት ተልዕኮ አንግቦ የመጣው የታጠቀ ኃይልና ባንዳውን አጅቦ የመጣው ባዳ ሳይመለስ ቀረ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የባንዳነት ተልዕኮ አንግቦ የመጣው የፅንፈኛው ኃይልና ባንዳውን አጅቦ የመጣው ባዳ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ክፍለጦር በተወሰደበት እርምጃ ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል። የባዳዎችን ተልዕኮ ተቀብሎ ለመፈፀም ሲንቀሳቀስ የነበረው ህገ-ወጥ ቡድን በተወሰደበት የማያዳግም እርምጃ ከ80 በላይ ተደምስሷል፣ ቁስለኛና ምርኮኛም ሆኗል፤ በርካታ …

የባንዳነት ተልዕኮ አንግቦ የመጣው የታጠቀ ኃይልና ባንዳውን አጅቦ የመጣው ባዳ ሳይመለስ ቀረ። Read More »

ትክክለኛ፣ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን መወዳጀት።

ትክክለኛ፣ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የማሕበራዊ ትስስር ገጾችን መወዳጀት። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሚያስተላልፋቸውን ትክክለኛ፣ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የማሕበራዊ ትስስር አማራጭ ገጾችን ይወዳጁ!! ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ!! ተጨማሪ መረጃዎችን ከፈለጉ የሚከተሉትን ሊንኮች በመጠቀም ማግኘት ይችላሉ። ፌስቡክ ቴሌግራም ዩቲዩብ ቲክቶክ ዌብ-ሳይት

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 ዓ/ም የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸምን ገመገመ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 ዓ/ም የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸምን ገመገመ። የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥን ጨምሮ ምክትል ኮሚሽነሮች፣ የዋና መምሪያ፣ የመምሪያ እና የዋና ክፍል ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል። የአፈጻጸም ሪፖርቱን ያቀረቡት ኮማንደር ዘመን ዮሐንስ የዕቅድ ክትትልና ድጋፍ መምሪያ ኃላፊ እንዳስታወቁት ዋና …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 ዓ/ም የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸምን ገመገመ። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሰልጥኖ ያስመረቃቸው የ34ኛ ዙር የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊሶች የምረቃ ስነ-ስርዓቱን የሚያሳይ ምስል፦

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሰልጥኖ ያስመረቃቸው የ34ኛ ዙር የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊሶች የምረቃ ስነ-ስርዓቱን የሚያሳይ ምስል፦

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሰለጠናቸውን የ34ኛ ዙር የመደበኛ እና አድማ መከላከል ምልምል ፖሊሶችን አስመርቋል።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሰለጠናቸውን የ34ኛ ዙር የመደበኛ እና አድማ መከላከል ምልምል ፖሊሶችን አስመርቋል። ለአንድ ሀገር ልማትና እድገት መረጋገጥ አስተማማኝ የሰላም ሁኔታ እና አስተማማኝ የጸጥታ ኃይል የመኖር አስፈላጊነት የሚያጠራጥር አይደለም። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሰለጠናቸውን የ34ኛ ዙር የመደበኛ እና አድማ መከላከል ምልምል ፖሊሶችን አስመርቋል። በብር ሸለቆ መሰረታዊ የውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሰለጠናቸውን የ34ኛ ዙር የመደበኛ እና አድማ መከላከል ምልምል ፖሊሶችን አስመርቋል። Read More »

Scroll to Top