


የኮሚሽነሩ መልዕክት

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ
በአዲስ መንፈስና እሳቤ ለአዲስ ተስፋ ራሳችንን እናዘጋጅ!!ህዝባችን ሰላማዊ ነው ሰላምን አጥብቆ ይፈልጋል፡፡ በመርህና እውነት ፤በህግና እምነት የሚመራ የፍትህ ባለቤት ነው፡፡ ይህንን ማረጋገጥ ደግሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ተቋማዊ ሚና እንደሆነ እንረዳለን፡፡
አሁናዊ ዜናዎች
የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል።
የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። ለአንድ ሀገር...
Read Moreየአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ባለፉት ዘጠኝ ወራት
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ባለፉት ዘጠኝ ወራት...
Read Moreየሚሰጡ አገልግሎቶች
የሚሰጡ አስተዳደራዊ አገልግሎቶች
- ጥቆማና አቤቱታ መቀበልና የአቅራቢዎችን ቃል መቀበል
- የህዝብ ክንፍ መድረክ በማዘጋጀት የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ማረጋገጥና የተቋሙን አፈጻጸም እንዲገመግሙ ማድረግ ተጨማሪ
በወንጀል ምርመራ ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች
በክስ መቀበል አገልግሎት
- የወንጀል ጥቆማዎችንና አቤቱታዎችን መቀበል፣
የቀረበው አቤቱታ ጥቆማ ወንጀል መሆን አለመሆኑን እና በክልሉ ኮሚሽን የማጣራት ተጨማሪ
የፎረንሲክ ምርመራ አገልግሎቶች
- ከወንጀል ነፃ ምስክር ወረቀት
- ለስራ ቅጥር
- የጥብቅና ፍቃድ ለመስጠት
- ለጀምላ ንግድ ፍቃድ ለመስጠት ተጨማሪ
በወንጀል መከላከል ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- ህገ መንግስቱን እና ሌሎች ህጎችን ማስከበር
- ሽብርተኝነት፣ ተደራጁ ወንጀሎች እና ሌሎች ወንጀሎችን መከላካል መቆጣጠር ተጨማሪ
በአማራ ፖሊስ ኮሌጅ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የማህበረሰብ አገልግሎት (Community Service) ስራዎችን ማከናወን፣
- ስለወንጀል መከላከልና ምርመራ ክልል አቀፍ ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎችንና አንድ ወጥ የሆኑ የአሠራር ደረጃዎችን ማዘጋጀት፤ ተጨማሪ
በአማራ ፖሊስ ጤና አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ለሰራዊቱና ለህግ ታራሚዎች መስጠት፤
- የተኝቶ ህክምና አገልግሎት መስጠት ተጨማሪ