የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ። የስምምነት ሰነዱን የተፈራረሙት በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሚሽነር ጀነራል ፅህፈት ቤት ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር የሽወርቅ ላቀው እንደተናገሩት የስምምነት ሰነዱ የክልሉ ፖሊስ ሰራዊት ለህዝብ ሰላምና ለሀገር ደህንነት ሲባል በየግዳጅ ቀጠናው ለሚደርስበት ጉዳት በዱቤና በነፃ የህክምና አገልግሎት …
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ። Read More »










