Uncategorized

“ዞኑ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር በመቀልበስ ሰላም ማስፈን ተችሏል።” አቶ እድሜዓለም አንተነህ የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ

“ዞኑ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር በመቀልበስ ሰላም ማስፈን ተችሏል።” አቶ እድሜዓለም አንተነህ የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት ጥቁር ጥላ ካጠላባቸው አካባቢዎች መካከል የምዕራብ ጎጃም ዞን አንዱ እንደነበር የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እድሜዓለም አንተነህ ከዝግጅት ክፍላችን ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል። እንደ ዋና አስተዳዳሪው ገለፃ በዞኑ ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ አስቸጋሪ የነበረበት፣ የግልና የመንግስት ንብረቶች …

“ዞኑ ያጋጠመውን የፀጥታ ችግር በመቀልበስ ሰላም ማስፈን ተችሏል።” አቶ እድሜዓለም አንተነህ የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ Read More »

ከ1 ሺህ 200 ሊትር በላይ ህገ-ወጥ ቤንዚን መያዙን ፖሊስ ገለፀ።

ከ1 ሺህ 200 ሊትር በላይ ህገ-ወጥ ቤንዚን መያዙን ፖሊስ ገለፀ። በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በህገ-ወጥ መንገድ ተከማችቶ ለግብይት ሊውል የነበረ ቤንዚን መያዙን በከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የ6ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኢንስፔክተር የሽዋስ ገበየሁ ተናግረዋል። እንደ ኢንስፔክተር የሽዋስ ገበየሁ ገለጻ ከማህበረሰቡ በተገኘ ጥቆማ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከ6 የግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ በህገ-ወጥ መንገድ …

ከ1 ሺህ 200 ሊትር በላይ ህገ-ወጥ ቤንዚን መያዙን ፖሊስ ገለፀ። Read More »

በደቡብ ጎንደር ዞን በይፋግ ንዑስ ፖሊስ ጣቢያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።

በደቡብ ጎንደር ዞን በይፋግ ንዑስ ፖሊስ ጣቢያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። ዋና ሳጅን ያለው ሞላ የይፋግ ንዑስ ፖሊስ ጣቢያ የመንገድ ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያ እንደገለፁት አደጋው የደረሰው ከጎንደር ወደ ባህር ዳር በሚጓዝ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ ነው። መኪናው 18 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ ልዩ ቦታው አምባርጌ ዘይት ፋብሪካ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ …

በደቡብ ጎንደር ዞን በይፋግ ንዑስ ፖሊስ ጣቢያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። Read More »

“የሚከናወኑ ሁነቶች ያለምን የትራፊክ አደጋ እንዲጠናቀቁ ሁሉም የፀጥታ ኀይል የሚጠበቅበትን ኀላፊነት ሊወጣ ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ

“የሚከናወኑ ሁነቶች ያለምን የትራፊክ አደጋ እንዲጠናቀቁ ሁሉም የፀጥታ ኀይል የሚጠበቅበትን ኀላፊነት ሊወጣ ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዋና መምሪያ የ100 ቀናት የዕቅድ ውይይት አካሂዷል። ዋና መምሪያው በመጭዎቹ 100 ቀናት ውስጥ እንደ ክልል በሚተገበሩ የትራፊክ ቁጥጥር ተግባራት ዙሪያ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት ነው የዕቅድ ውይይቱ የተካሄደው። …

“የሚከናወኑ ሁነቶች ያለምን የትራፊክ አደጋ እንዲጠናቀቁ ሁሉም የፀጥታ ኀይል የሚጠበቅበትን ኀላፊነት ሊወጣ ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ Read More »

የታጠቁ ኀይሎች በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጡ

የታጠቁ ኀይሎች በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጡ በደቡብ ጎንደር ዞን ወደ ጫካ ገብተው የነበሩ በርካታ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በሰላማዊ መንገድ ለመከላከያ ሰራዊት እጅ መስጠታቸውን የዞኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ ጸዳሉ ደሴን ጨምሮ በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጮችን እየተቀበሉ እንደሚገኙ ተገልጿል። ታጣቂዎች መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀበለው እጅ ሲሰጡ የክልል፣ የዞንና …

የታጠቁ ኀይሎች በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጡ Read More »

በሠላምና ፀጥታ፣ ማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ፓኬጆች አተገባበር እና የህግ ማስከበር አፈፃጸም የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

በሠላምና ፀጥታ፣ ማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ፓኬጆች አተገባበር እና የህግ ማስከበር አፈፃጸም የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው በደብረ ብርሃን ከተማ የሠላምና ፀጥታ፣ የኀይል ማሰባሰብ፣ የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ፓኬጆች አተገባበርና የህግ ማስከበር አፈፃጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫን የሚያመላክት ውይይት ተጀመረ። በውይይቱ የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ በድሉ ውብሸት፣ የአማራ ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አማካሪ ኮሎኔል ባምላኩ አባይ፣ …

በሠላምና ፀጥታ፣ ማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ፓኬጆች አተገባበር እና የህግ ማስከበር አፈፃጸም የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው Read More »

“የፖሊስ የከፍታ ዘመን ይሆናል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ

“የፖሊስ የከፍታ ዘመን ይሆናል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ሚያዚያ 29/1901 ዓ.ም የተመሰረተው ዘመናዊው የኢትዩጲያ ፖሊስ 116 ዓመታትን አስቆጥሯል። ዓመታትን በተሻገረው በዚህ ሂደት በበርካታ ውስጣዊና ውጫዊ ምክንያቶች የሚጠበቅበት ያህል ውጤታማ አይደለም። በዚህም የተነሳ የሀገራችን ፖሊስ የተሳካ ጠንካራ የተቋም ግንባታን አልታደለም። የህዝብን ሰላምና ደህንነትና በገለልተኝነት የመጠበቅ ኀላፊነት የተጣለበት ይህ ተቋም በመርህ አገልግሎት ባለመስጠቱ ምክንያት የተለያዩ ትችቶችንም የሚያስተናግድ መሆኑ …

“የፖሊስ የከፍታ ዘመን ይሆናል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ Read More »

“የአዊ ሕዝብ ለሀገር እና ለአካባቢ ሰላም መኾን ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

“የአዊ ሕዝብ ለሀገር እና ለአካባቢ ሰላም መኾን ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በእንጅባራ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣  የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው፣ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ምሥራቅ ዕዝ የ302 ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል መለስ መንግሥቴ፣ የአማራ …

“የአዊ ሕዝብ ለሀገር እና ለአካባቢ ሰላም መኾን ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ Read More »

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል።

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። ለአንድ ሀገር ልማትና እድገት መረጋገጥ አስተማማኝ የሰላም ሁኔታ እና አስተማማኝ የፀጥታ ኀይል የመኖር አስፈላጊነት የሚያጠራጥር አይደለም። የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የ33ኛ ዙር መደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። በምረቃ ዝግጅቱ ላይ ሜጀር ጀነራል ግዛው ኡማ የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ፣ ረዳት ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ …

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። Read More »

Scroll to Top