በቻግኒ ከተማ ከ2 ሺ 600 በላይ ህገ ወጥ የክላሽ ጥይት ተያዘ፤
በቻግኒ ከተማ ከ2 ሺ 600 በላይ ህገ ወጥ የክላሽ ጥይት ተያዘ፤ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በቻግኒ ከተማ አስተዳደር ከ2600 በላይ ህገ ወጥ የክላሽ ጥይት ተይዟል። መነሻዉን ጃዊ ወረዳ ያደረገ ታርጋ ቁጥር ኮድ 24372 አ.ማ የሆነ የህዝብ ማመላለሻ ቻግኒ ከተማ አስተዳደር ራንች ኬላ ላይ በከተማዉ የመረጃና ደህንነት ባለሙያ እንዲሁም በፀጥታ ሀይሎች በተደረገ ክትትልና ቁጥጥር 2 ሺ 694 …










