200,000 ገብተናል! እንኳን ደስ አለን!

🎉 200,000 ገብተናል! እንኳን ደስ አለን! 🎉

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የፌስቡክ ገፅ ተከታዮች ቁጥር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) ማለፉን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!

ታማኝ፣ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ከጎናችን ለሆናችሁ፣ ለምታደርጉልን ድጋፍ እና አስተያየት የከበረ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!

እርሶም የህብረተሰባችን ሰላምና ደህንነት የሚመለከቱ አዳዲስ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የዲጂታል ቤተሰባችን አባል ይሁኑ፦

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top