Author name: Yetnayet Tibebu

ወንጀልን አምርሮ የሚጠላ ማህበረሰብ የተፈጠረባት፤ የአብሮነትና የሰላም ማሳያ፣ የነጭ ወርቅ ምድር ውብ ከተማ!

ወንጀልን አምርሮ የሚጠላ ማህበረሰብ የተፈጠረባት፤ የአብሮነትና የሰላም ማሳያ፣ የነጭ ወርቅ ምድር ውብ ከተማ! የምዕራብ ጎንደር ዞን መቀመጫ የሆነችው ገንዳውሃ ከተማ ሰላሟን አጠናክራ በማስቀጠልና ልማቷን በማሳለጥ ላይ ትገኛለች። አሁን ላለችበት አንፃራዊ ሰላም የከተማዋ ማህበረሰብ፣ ፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት በማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል መከላከል አሰራር ላይ ትኩረት ያደረገ የጋራ ጥረት መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች እና የፖሊስ አካላት ይመሰክራሉ። …

ወንጀልን አምርሮ የሚጠላ ማህበረሰብ የተፈጠረባት፤ የአብሮነትና የሰላም ማሳያ፣ የነጭ ወርቅ ምድር ውብ ከተማ! Read More »

ህግ ማስከበርን በቴክኖሎጂ የማዘመን ጉዞ፤ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያዎች መካከል የተደረገው ፍሬያማ የልምድ ልውውጥ።

ህግ ማስከበርን በቴክኖሎጂ የማዘመን ጉዞ፤ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያዎች መካከል የተደረገው ፍሬያማ የልምድ ልውውጥ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሁለትዮሽ ትብብርን እና በሌተናል ጀኔራል አስራት ደኔሮ የተመራ ከፍተኛ የአመራር ልዑካን ቡድን የሁለት ቀን የባህር ዳር ቆይታን አሰመልክተው የአማራ ክልል ፖሊስ …

ህግ ማስከበርን በቴክኖሎጂ የማዘመን ጉዞ፤ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያዎች መካከል የተደረገው ፍሬያማ የልምድ ልውውጥ። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት አስመረቀ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት አስመረቀ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የመሰረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተቀብሎ ያሰለጠናቸውን የአድማ መከላከል ፖሊስ ሰልጣኞች በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሸነር አብዮት ሽፈራው፣ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተወካይ ኮማንደር …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት አስመረቀ። Read More »

ከ64 ዓመታት በኋላ የተደረገው የሕግ ማሻሻያ እና በወንጀል ምርመራ ላይ የሚያመጣው አዎንታዊ ተፅዕኖ!

ከ64 ዓመታት በኋላ የተደረገው የሕግ ማሻሻያ እና በወንጀል ምርመራ ላይ የሚያመጣው አዎንታዊ ተፅዕኖ! አዲሱን የወንጀል ሥነ-ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ በአግባቡ ለማስፈጸም ይቻል ዘንድ በፌደራል ፍትሕ ሚኒስቴር እና በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ትብብር ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ ሥልጠና መስጠት ተጀምሯል። ነባሩ የወንጀል ሥነ-ሥርዓት ሕግ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ64 ዓመታት በላይ የተቆጠረ በመሆኑ፣ አሁን ከደረስንበት የአስተሳሰብ፣ የሕግ …

ከ64 ዓመታት በኋላ የተደረገው የሕግ ማሻሻያ እና በወንጀል ምርመራ ላይ የሚያመጣው አዎንታዊ ተፅዕኖ! Read More »

“የክልሉንና የሀገሪቱን ሰላምና ጸጥታ በዘላቂነት ለማስከበር በተቋማት መካከል የሚደረግ የተቀናጀ አሰራር እና ጠንካራ ትብብር ወሳኝ ነው!!”

“የክልሉንና የሀገሪቱን ሰላምና ጸጥታ በዘላቂነት ለማስከበር በተቋማት መካከል የሚደረግ የተቀናጀ አሰራር እና ጠንካራ ትብብር ወሳኝ ነው!!” በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ በሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ የተመራ ከፍተኛ የአመራር ልዑካን ቡድን በሁለተኛ ቀን የባህር ዳር ቆይታው በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ወቅት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ …

“የክልሉንና የሀገሪቱን ሰላምና ጸጥታ በዘላቂነት ለማስከበር በተቋማት መካከል የሚደረግ የተቀናጀ አሰራር እና ጠንካራ ትብብር ወሳኝ ነው!!” Read More »

ሰው በማገት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ

ሰው በማገት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ፣ ሰው በማገት ወንጀል የተጠረጠሩ 8 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። ጉዳዩ የተከሰተው ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም ሲሆን፣ ቢኒያም ጉልላት የተባለ ወጣት በአንዲት ሴት ተታልሎ ወደ መዝናኛ ቦታ ከተወሰደ በኋላ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ታግቶ ወደ ጫካ ተወስዷል። አጋቾቹ ቤተሰቡን በስልክ በማስፈራራት ገንዘብ …

ሰው በማገት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ Read More »

“የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በአሁኑ ወቅት እያካሄደ ያለው ሰፊ የሪፎርም እና የለውጥ ሂደት የፖሊስ ሰራዊቱን የማስፈጸም አቅም ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረና ወቅታዊ የህግ ማስከበር ፍላጎቶችን በሚገባ ለመመለስ ያስቻለ ትልቅ ምዕራፍ ነው!” ሌተናል ጀኔራል አስራት ደኔሮ

“የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በአሁኑ ወቅት እያካሄደ ያለው ሰፊ የሪፎርም እና የለውጥ ሂደት የፖሊስ ሰራዊቱን የማስፈጸም አቅም ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረና ወቅታዊ የህግ ማስከበር ፍላጎቶችን በሚገባ ለመመለስ ያስቻለ ትልቅ ምዕራፍ ነው!” ሌተናል ጀኔራል አስራት ደኔሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ በሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ የተመራ ከፍተኛ የአመራር ልዑካን ቡድን …

“የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በአሁኑ ወቅት እያካሄደ ያለው ሰፊ የሪፎርም እና የለውጥ ሂደት የፖሊስ ሰራዊቱን የማስፈጸም አቅም ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረና ወቅታዊ የህግ ማስከበር ፍላጎቶችን በሚገባ ለመመለስ ያስቻለ ትልቅ ምዕራፍ ነው!” ሌተናል ጀኔራል አስራት ደኔሮ Read More »

በሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ የተመራ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ ልዑክ ባህር ዳር ገባ

በሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ የተመራ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ ልዑክ ባህር ዳር ገባ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ በሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ የተመራ ከፍተኛ የአመራር ልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ባህር ዳር ከተማ ገብቷል። ልዑካን ቡድኑ ባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርስ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ …

በሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ የተመራ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ ልዑክ ባህር ዳር ገባ Read More »

በህጻን ላይ የደፈራ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ23 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።

በህጻን ላይ የደፈራ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ23 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። በሰሜን ወሎ ዞን ፍላቂት ገራገር ከተማ አስተዳደር በ9 ዓመት ህጻን ላይ አሰቃቂ የደፈራ ወንጀል የፈጸመው ተከሳሽ በ23 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የመቄት ወረዳ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላለፈ። ወንጀሉ የተፈጸመው ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ልዩ ቦታው በሬው መስክ በተባለ ስፍራ ሲሆን ተከሳሽ ናስር ሙክታር …

በህጻን ላይ የደፈራ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ23 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። Read More »

ያለንበትን የጸጥታና የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ተግባራትን በትኩረት መወጣት እንደሚገባ ተገለጸ።

ያለንበትን የጸጥታና የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ተግባራትን በትኩረት መወጣት እንደሚገባ ተገለጸ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዋና መምሪያ ለአመራሮችና ባለሙያዎች የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሄደ። ዕቅዱ የወንጀል መከላከል ስራዎችን በህዝባዊ መሰረት ላይ ለመገንባትና የህብረተሰቡን ተሳትፎ ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተገልጿል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽነር ጀኔራል ጽሕፈት …

ያለንበትን የጸጥታና የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ተግባራትን በትኩረት መወጣት እንደሚገባ ተገለጸ። Read More »

Scroll to Top