ከምርመራ መዛግብት…
ከምርመራ መዛግብት… በሀሰተኛ ሰነድ የከተማ ቦታ ያጭበረበረው ግለሰብ ተቀጣ ከፖሊስ መደበኛ ተግባራት መካከል የፖሊስ ጥበብ፣ ብስለት፣ ብልጠትና አስተዋይነት የሚስተዋልበት የሙያ ዘርፍ ነው የወንጀል ምርመራ። ወንጀለኛ መረጃና ማስረጃ ለማግኘት ግልፅና ቀላል ከሆኑ የወንጀል ተግባራት እስከ ስውር እና ውስብስብ ወንጀሎች ሲፈጸም የወንጀል መርማሪ ፖሊስ ለወንጀሎች መረጃና ማስረጃን በብስለትና በጥበብ አፈላልጎ፣ አውጣጥቶ በወንጀል ፈፃሚው ላይ ህጋዊ የፍትህ ስርዓት …









