የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ለምረቃ በመብቃቱ እንኳን ደስ አላችሁ!!
የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ለምረቃ በመብቃቱ እንኳን ደስ አላችሁ!! የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ
የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ለምረቃ በመብቃቱ እንኳን ደስ አላችሁ!! የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ
ኢትዮጵያን በመወከል በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለምትሳተፈው የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌት ረዳት ሳጅን አለምናት ዋለ ሽኝት ተደርጎላታል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለሀገራችን እና ለአትሌቷ መልካም ዕድል ይመኛል።
የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ መግለጫ ሰጥተዋል። በክልሉ ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በጸጥታ ኃይሉና በህዝቡ ትብብር አብዛኛው የክልሉ አካባቢ ወደ ነበረበት ሰላም እንዲመለስ ተደርጓል ብለዋል። የክልሉ ፖሊስ አመራሮችና አባላት እንዲሁም ከሌሎች የጸጥታ ኃይሎች …
የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል። Read More »
በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲኖር በትኩረት እየተሠራ ነው። በደብረ ብርሃ፣ በጎንደር፣ በኮምቦልቻ እና በደብረማርቆስ ከተማዎች የዞን የወንጀል መከላከል፣ የአድማ መከላከል ሻለቃ እና የሚሊሽ አመራሮች በጋራ ሲሰጥ የነበረውን የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። ስልጠናው ጠንካራ የጸጥታ ኀይል ለመፍጠር እና ክልሉ አስተማማኝ ሰላም የማስፈን ስራ እንዲያከናውን ለማስቻል እንዲሁም የክልሉን ሰላም ለማጽናት ዓላማ አድርጎ ስልጠናው መሰጠቱም ተጠቅሷል። ክልሉ አስተማማኝ …
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እየተተገበረ በሚገኘው የክልሉ ፖሊስ ሪፎርም አፈጻጸም ሂደት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው። በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ባለው ውይይት የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ የፖሊስን የመፈጸም ብቃት ለማሳደግ እንዲሁም ዘላቂ ሰላም ማስፈን የሚችል፣ በህዝብ ቅቡልነት ያለው፣ ገለልተኛ እና …
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እየተተገበረ በሚገኘው የክልሉ ፖሊስ ሪፎርም አፈጻጸም ሂደት ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ነው። Read More »
የፖሊስ መታወቂያን ጨምሮ ሌሎች ሀሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀት ወንጀል ሲፈፅም የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሏል። በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 ነዋሪ ከሆነው ያረጋል ጥላሁን ከተባለ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ልዩ ልዩ ማህተሞችና ቲተሮችን በመጠቀም ሀሰተኛ ሰነዶችን እንደሚያዘጋጅ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የወንጀል መረጃ እና ክትትል መምሪያ ከባህርዳር ከተማ ፖሊስ ጋር በጋራ በጥናት ላይ የተመሠረተ መረጃ …
የፖሊስ መታወቂያን ጨምሮ ሌሎች ሀሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀት ወንጀል ሲፈፅም የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሏል። Read More »
“የፀጥታ ኃይላችን የፅናት ተምሳሌት ናቸው። ፅናት ደግሞ የፀጥታ ኃይላችን መገለጫ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ጳጉሜን 1 የፅናት ቀን ‘ፅኑ መሰረት ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ ተከብሯል። አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር፣ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ፣ መንገሻ ፈንታሁን (ዶ/ር) የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን …
“የፀጥታ ኃይላችን የፅናት ተምሳሌት ናቸው። ፅናት ደግሞ የፀጥታ ኃይላችን መገለጫ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር Read More »
“ጽናት የሚረጋገጠው በደም እና በአጥንት በሚከፈል እውነተኛ መስዕዋትነት ነው” ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት በልዩ ልዩ ስነ-ስርዓት እየተከበረ ነው። በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ላይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ፣ መንገሻ ፈንታሁን (ዶ/ር) የአማራ ክልል …
“ጽናት የሚረጋገጠው በደም እና በአጥንት በሚከፈል እውነተኛ መስዕዋትነት ነው” ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) Read More »
“ፖሊሳዊ ስነምግባርን ባከበረ መልኩ የተሰጣችሁን ትልቅ ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይጠበቅባችኋል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በቅርቡ ተመርቀው ለመጡ የVIP ጥበቃ ኮማንዶ ተመራቂዎች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እንደተናገሩት ፖሊሳዊ አሰራርን ያከበረ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ የሪፎርሙ አንዱ አካል በመሆኑ ተቋሙ በጥብቅ የከለከላቸውን እና ህጉ …
“ፖሊሳዊ ስነምግባርን ባከበረ መልኩ የተሰጣችሁን ትልቅ ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይጠበቅባችኋል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »