August 2026

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጸጥታ ሁኔታን በተደራጀ መንገድ በማዕከላዊ መቆጣጠሪያ ክፍል ክትትል እየተደረገ ይገኛል።

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጸጥታ ሁኔታን በተደራጀ መንገድ በማዕከላዊ መቆጣጠሪያ ክፍል ክትትል እየተደረገ ይገኛል። ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እና የዋና ጠቅላይ መምሪያው ማኔጅመንት እና የሚመለከታቸው አመራሮች የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የፓትሮል እና የደኅንነት ሁኔታ በቀጥታ እየተከታተሉ ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እና የዋና ጠቅላይ መምሪያው ከፍተኛ ማኔጅመንት አባላት …

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጸጥታ ሁኔታን በተደራጀ መንገድ በማዕከላዊ መቆጣጠሪያ ክፍል ክትትል እየተደረገ ይገኛል። Read More »

ፖሊስ ምርጫው በተሳካ ሁኔታ እንዲፈፀም የጸጥታ ኃይሉ በከፍተኛ ዝግጁነት ወደ ተግባር መግባቱ ተገለጸ።

ፖሊስ ምርጫው በተሳካ ሁኔታ እንዲፈፀም የጸጥታ ኃይሉ በከፍተኛ ዝግጁነት ወደ ተግባር መግባቱ ተገለጸ። 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ እንዲፈፀም በአማራ ክልል የሚገኘው የጸጥታ ኃይል በሰው ኃይልና በሎጀስቲክስ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱ ታወቀ። የክልሉ የፖሊስ ኃይል ከመከላከያ፣ ከፌዴራልና ከሌሎች የክልሉ የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት፤ በየመንገዱ፣ በየኬላውና በየሰፈሩ በቂ የሰው ኃይል በማሰማራት ቀንና ሌሊት በትጋት …

ፖሊስ ምርጫው በተሳካ ሁኔታ እንዲፈፀም የጸጥታ ኃይሉ በከፍተኛ ዝግጁነት ወደ ተግባር መግባቱ ተገለጸ። Read More »

“በምርምርና ፈጠራ የታገዘ ፖሊሳዊ አገልግሎት ለዘላቂ ሰላም፤” 4ኛው የምርምር ሲምፖዚየም በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተካሂዷል።

“በምርምርና ፈጠራ የታገዘ ፖሊሳዊ አገልግሎት ለዘላቂ ሰላም፤” 4ኛው የምርምር ሲምፖዚየም በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተካሂዷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ “ምርምርና ፈጠራ ለተሻለ የፖሊስ አገልግሎት እና ዘላቂ ሠላም!” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው 4ኛው የምርምር ሲምፖዚየም ተጠናቋል። በዚህ መድረክ ላይ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፣ የፖሊስ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች፣ ተመራማሪዎችና የዘርፉ ምሁራን ታድመዋል። በሲምፖዚየሙ መክፈቻ …

“በምርምርና ፈጠራ የታገዘ ፖሊሳዊ አገልግሎት ለዘላቂ ሰላም፤” 4ኛው የምርምር ሲምፖዚየም በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተካሂዷል። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ 4ኛው የምርምር ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ 4ኛው የምርምር ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ “ምርምርና ፈጠራ ለተሻለ የፖሊስ አገልግሎት እና ዘላቂ ሠላም!” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት የሚቆየውን 4ኛውን የምርምር ሲምፖዚየም ማካሄድ ጀምሯል። በዚሁ ከፍተኛ የፖሊስ ምርምር መድረክ ላይ በሀገር መከላከያ ሰራዊት የ6ኛ ዕዝ አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ 4ኛው የምርምር ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ። Read More »

“የጸጥታ ኃይላችን ያስመዘገበው ስኬት የሕዝባዊ ወገንተኝነቱና የሙያዊ ዲሲፕሊኑ ማረጋገጫ ነው” ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“የጸጥታ ኃይላችን ያስመዘገበው ስኬት የሕዝባዊ ወገንተኝነቱና የሙያዊ ዲሲፕሊኑ ማረጋገጫ ነው” ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል 7ኛው ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ሌት ተቀን በቁርጠኝነት ኃላፊነቱን እየተወጣ ለሚገኘው የጸጥታ ኃይል፣ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ፣ ለፌደራል ፀጥታና የደህንነት አካላት እየፈፀሙት ላለው የተቀናጀና የተናበበ ተግባር ፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር …

“የጸጥታ ኃይላችን ያስመዘገበው ስኬት የሕዝባዊ ወገንተኝነቱና የሙያዊ ዲሲፕሊኑ ማረጋገጫ ነው” ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንኳን አደረሳችሁ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንኳን አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአብሮነት እንዲሆን ልባዊ ምኞታችንን እንገልጻለን። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ

የዘንድሮው የአረፋ በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተማማኝ የሰው ኃይል ስምሪትና ሰፊ የደህንነት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ።

የዘንድሮው የአረፋ በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተማማኝ የሰው ኃይል ስምሪትና ሰፊ የደህንነት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንኳን አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። የአረፋ በዓል የእስልምና እምነት ተከታዮች እርስ በርስ የሚተሳሰቡበት፣ የተቸገሩትን ወገኖች የሚረዱበትና ማህበረሰቡ በአንድነት ፍቅርን፣ ሰላምንና መከባበርን የሚያሳይበት …

የዘንድሮው የአረፋ በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተማማኝ የሰው ኃይል ስምሪትና ሰፊ የደህንነት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ። Read More »

“በህዝብና በፖሊስ መካከል ያለው መተማመን የሰላም ዋስትናችን ነው!!” አቶ ተሾመ ዋለ

“በህዝብና በፖሊስ መካከል ያለው መተማመን የሰላም ዋስትናችን ነው!!” አቶ ተሾመ ዋለ የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ከጸጥታ መዋቅሩና ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት በመስራት የከተማዋን አስተማማኝ ሰላምና ደህንነት የማስቀጠል፣ ህገ-ወጥነትን የመግታት እንዲሁም የጸጥታ መዋቅሩን የማዘመን ስራዎችን በስፋት እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ተሾመ ዋለ ከአማራ ፖሊስ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥና …

“በህዝብና በፖሊስ መካከል ያለው መተማመን የሰላም ዋስትናችን ነው!!” አቶ ተሾመ ዋለ Read More »

የኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ተግባር በሪፎርሙ በመንግስትና በህብረተሰቡ መካከል ጠንካራ መተማመንን በመፍጠር ፤ ተቋማዊ ስኬቶችንና መልካም ገፅታን ለህዝብ በማንፀባረቅ ረገድ ግንባር ቀደም መሳርያ መሆኑ ተገለጸ።

የኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ተግባር በሪፎርሙ በመንግስትና በህብረተሰቡ መካከል ጠንካራ መተማመንን በመፍጠር ፤ ተቋማዊ ስኬቶችንና መልካም ገፅታን ለህዝብ በማንፀባረቅ ረገድ ግንባር ቀደም መሳርያ መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛና ስትራቴጅክ አመራሮች በሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ የተከናወኑ የሪፎርም ስራዎችን ጎበኙ። በጉብኝቱም ለሚዲያና ህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ምቹ …

የኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ተግባር በሪፎርሙ በመንግስትና በህብረተሰቡ መካከል ጠንካራ መተማመንን በመፍጠር ፤ ተቋማዊ ስኬቶችንና መልካም ገፅታን ለህዝብ በማንፀባረቅ ረገድ ግንባር ቀደም መሳርያ መሆኑ ተገለጸ። Read More »

“የመንገድ ትራፊክ ደኅንነትን ለማስጠበቅ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወነ ነው!”

“የመንገድ ትራፊክ ደኅንነትን ለማስጠበቅ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወነ ነው!” የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነትን በማስጠበቅ ረገድ አመርቂ ስኬት እያስመዘገበ መሆኑ ተገለፀ። በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ4ኛ ፖሊስ ጣቢያ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነትን በማስጠበቅ፣ የትራፊክ አደጋን በመቀነስና የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት በማሻሻል ረገድ አርአያነት ያለውና የተሻለ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን የከተማው …

“የመንገድ ትራፊክ ደኅንነትን ለማስጠበቅ ስኬታማ ተግባራት እየተከናወነ ነው!” Read More »

Scroll to Top