August 2026

“ለጀግኖቻችን ብቁ ማዕከል ለመገንባት ሌት ተቀን እየሰራን ነው!!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“ለጀግኖቻችን ብቁ ማዕከል ለመገንባት ሌት ተቀን እየሰራን ነው!!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እየተገነባ የሚገኘው የጀግኖች ማዕከል ግንባታ ‘ለሰራዊቱ በሰራዊቱ’ በሚል ታላቅ መርህ እውን እየሆነ ይገኛል። ይህ ታላቅ ፕሮጀክት እየተገነባ የሚገኘው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ በኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ካሳተሙት መጽሐፍ ሽያጭ በተገኘ ገቢ እና …

“ለጀግኖቻችን ብቁ ማዕከል ለመገንባት ሌት ተቀን እየሰራን ነው!!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

እናንተ ከአማራ ክልል ፖሊስ ባሻገር የሀገራችን ኢትዮጵያ አምባሳደሮች ናችሁ!! ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

እናንተ ከአማራ ክልል ፖሊስ ባሻገር የሀገራችን ኢትዮጵያ አምባሳደሮች ናችሁ!! ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የተመራ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ቡድን በደብረ ብርሃን ከተማ በመገኘት ከአማራ ክልል ፖሊስ አትሌቲክስ ክለብ አባላት፣ አሰልጣኞችና የቡድን መሪዎች ጋር ሰፊና ሁሉን አቀፍ ውይይት አካሂደዋል። በመድረኩ ላይ የክልሉ ፖሊስ ኮሙኒኬሽን …

እናንተ ከአማራ ክልል ፖሊስ ባሻገር የሀገራችን ኢትዮጵያ አምባሳደሮች ናችሁ!! ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

የጸጥታ ኃይሉ የሕዝብን ሰላምና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ታሪካዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑ ተገለጸ።

የጸጥታ ኃይሉ የሕዝብን ሰላምና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ታሪካዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ አመራሮች በተገኙበት የሰሜን ወሎ ዞን እና የወልድያ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የአድማ መከላከል ፖሊስ 24ኛ ሻለቃ የግዳጅ አፈጻጸምና የተቋም ሪፎርም ግምገማ ክልል አቀፍ የውይይት መድረክ በወልድያ ከተማ ተካሂዷል። በከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች በተመራው በዚህ መድረክ ላይ የተከናወኑ ተግባራት …

የጸጥታ ኃይሉ የሕዝብን ሰላምና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ታሪካዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑ ተገለጸ። Read More »

“የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ማክበር ዋነኛ መርዓችን ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር

“የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ማክበር ዋነኛ መርዓችን ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር የአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ልዑካን ቡድን ከአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጋር በሰብዓዊ መብት አጠባበቅ፣ በሙያዊ ስልጠናዎች እና ተያያዥ በሆኑ የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት አካሄዱ። የልዑካን ቡድኑ ከአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ …

“የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ማክበር ዋነኛ መርዓችን ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር Read More »

“ምርጫው በስኬት መጠናቀቁ የፖሊስ ሰራዊታችንን ዝግጁነትና ከፍተኛ የሙያ ስነ-ምግባር ያሳየበት ነው” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“ምርጫው በስኬት መጠናቀቁ የፖሊስ ሰራዊታችንን ዝግጁነትና ከፍተኛ የሙያ ስነ-ምግባር ያሳየበት ነው” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በክልሉ ዴሞክራሲያዊና ስኬታማ በሆነ መንገድ መጠናቀቁን አስመልክቶ ከስትራቴጅክና ከፍተኛ አመራሮቹ ጋር የግምገማ ማጠቃለያ አከናወኗል ። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) …

“ምርጫው በስኬት መጠናቀቁ የፖሊስ ሰራዊታችንን ዝግጁነትና ከፍተኛ የሙያ ስነ-ምግባር ያሳየበት ነው” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አመራሮችና መምህራን በአለም አቀፍ ቀይ መስቀል የሰብአዊ መብት ስልጠና ተሰጡ።

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አመራሮችና መምህራን በአለም አቀፍ ቀይ መስቀል የሰብአዊ መብት ስልጠና ተሰጡ። በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለሚገኙ መምህራንና ከፍተኛ አመራሮች በአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) አማካኝነት ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ‘በሰብአዊ መብት አከባበር እና በፖሊስ ስራ’ ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና በስኬት ተጠናቋል። የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ፕሬዘዳንት ምክትል ኮሚሽነር አበበ …

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አመራሮችና መምህራን በአለም አቀፍ ቀይ መስቀል የሰብአዊ መብት ስልጠና ተሰጡ። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ አመራሮች ከፖሊስ አመራር እና አባላት ጋር ተቋም አቅም ግንባታና የሪፎርም ስራዎች ጋር በተያያዘ ውይይት አካሄዱ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ አመራሮች ከፖሊስ አመራር እና አባላት ጋር ተቋም አቅም ግንባታና የሪፎርም ስራዎች ጋር በተያያዘ ውይይት አካሄዱ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ አመራሮች ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አመራርና አባላት ጋር ወቅታዊ የፀጥታ ተልዕኮዎችንና ተቋማዊ ሪፎርሞችን በተመለከተ በጎንደር ከተማ የምክክር መድረክ አካሄዱ። በመድረኩ ላይ የሰራዊቱ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ አመራሮች ከፖሊስ አመራር እና አባላት ጋር ተቋም አቅም ግንባታና የሪፎርም ስራዎች ጋር በተያያዘ ውይይት አካሄዱ። Read More »

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የፖሊስ ሰራዊት የግዳጅ አፈጻጸም እና የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የፖሊስ ሰራዊት የግዳጅ አፈጻጸም እና የመስክ ምልከታ ተካሄደ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎርጎራ፣ በመገጭ፣ በእንፍራንዝ እና በምዕራብ ደንቢያ አካባቢ የተሰማራውን የፖሊስ ሰራዊት የግዳጅ አፈጻጸም ለመገምገም እና ያለበትን ተጨባጭ ሁኔታ ለመመልከት የሚያስችል የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። በዚህ የመስክ ምልከታ ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ አመራሮች ተገኝተው ከሰራዊቱ ጋር ውይይት አድርገዋል። የመስክ ምልከታውን …

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የፖሊስ ሰራዊት የግዳጅ አፈጻጸም እና የመስክ ምልከታ ተካሄደ። Read More »

የጸጥታ ኃይሉን የግዳጅ አፈጻጸምና የሰላም ስራዎችን በላቀ ዝግጁነት ለመምራት የሚያስችል የግንባር ምልከታና ውይይት ተካሄደ።

የጸጥታ ኃይሉን የግዳጅ አፈጻጸምና የሰላም ስራዎችን በላቀ ዝግጁነት ለመምራት የሚያስችል የግንባር ምልከታና ውይይት ተካሄደ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ አመራሮች በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ በመገኘት በግንባር ምልከታና በውይይት የታጀበ የፖሊስ ሰራዊት ማበረታቻ መርሃ-ግብር አካሄዱ። በዚሁ የመስክ ምልከታና የውይይት መርሃ-ግብር ላይ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጅክ አመራሮች፣ የዞንና የወረዳው የጸጥታ መዋቅር ኃላፊዎች …

የጸጥታ ኃይሉን የግዳጅ አፈጻጸምና የሰላም ስራዎችን በላቀ ዝግጁነት ለመምራት የሚያስችል የግንባር ምልከታና ውይይት ተካሄደ። Read More »

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በአማራ ክልል በስኬትና በታላቅ ድል መጠናቀቁ ተገለጸ።

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በአማራ ክልል በስኬትና በታላቅ ድል መጠናቀቁ ተገለጸ። በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በከፍተኛ ስኬት ስልጡን እና ህዝባዊ ተሳትፎ በጎላበት መልክ በታላቅ የህዝብ ድል መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ተወዳዳሪ የሌለው ሚና ለተጫወቱት የክልሉ ፖሊስ፣ ለጀግናዉ የመከላከያ፣ የፌደራል ፀጥታና የብሔራዊ ደህንነት አካላት …

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በአማራ ክልል በስኬትና በታላቅ ድል መጠናቀቁ ተገለጸ። Read More »

Scroll to Top