“ዛሬ የምንተክለው እያንዳንዱ ችግኝ የነገዋን ውብና ሰላማዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት የምናስቀምጠው ዘላቂ አሻራ ነው” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር)
“ዛሬ የምንተክለው እያንዳንዱ ችግኝ የነገዋን ውብና ሰላማዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት የምናስቀምጠው ዘላቂ አሻራ ነው” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥና የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብርን ለማሳካት ታስቦ የተዘጋጀውን የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በታላቅ ንቅናቄ አካሂዷል። በዚሁ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል …










