ጥምር የፀጥታ ኃይሉ በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሄደ
ጥምር የፀጥታ ኃይሉ በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሄደ የፌደራል፣ የክልሎች፣ የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች እና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ እና በ26ኛው ዙር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት ምልመላ ዕቅድ ላይ ያተኮረ ውይይት ነው ያካሄዱት። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ውይይቱ ወቅት እንደገለጹት የሀገራችን የፀጥታ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ …










