የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጉብኝት የተሳካ እንዲሆን የፀጥታ ኀይሉ እና ህዝቡ ድርሻው የጎላ ነው።

የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጉብኝት የተሳካ እንዲሆን የፀጥታ ኀይሉ እና ህዝቡ ድርሻው የጎላ ነው።

በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ያለውን የልማት ስራዎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጎብኝተዋል።

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎች መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው እየተከናወነ ያለውን ልዩ ልዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።

የፌዴራል መንግሥት እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ያደረጉትን የመስክ ጉብኝት በሰላም እና በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ የባህርዳር ከተማ #ህዝብ እና #የጸጥታ_ኀይሉ ሚና የጎላ ነው።

ስለሆነም የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች እና ለጸጥታ ኀይሉ ከፍ ያለ ምስጋና ያቀርባል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top