በምሁራን በቀረቡ ጥናታዊ ፅሁፎች ላይ ውይይት ተካሄደ።
በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ሳይንስ ኢንስቲትዩት ማዕከል መምህራንና ተመራማሪዎች የፎረንሲክ ሳይንስ ምርመራ ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ጽሑፎችን አቅርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡
ጥናታዊ ፅሁፎቹ፦
-Reform in the justice system,
-Practice and challenges of crime data recording system,
-Application of advanced analytical chemistry for forensic science and
-Nano technology in forensic investigation በሚሉ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ሲሆን አመራሮቹ ሀሳብ እና አስተያየት አንስተው ውይይት መደረጉን ከፌደራል ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።








