Author name: Yetnayet Tibebu

የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ።

የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ። የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የላቀ አፈጻጻም ላከናወኑ የፖሊስ አባላት እና አመራሮች የእውቅና እና የማበረታቻ መርሐ ግብር አካሄዷል። ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ላለፉት 33 ዓመታት ከ130 ሺህ በላይ የፖሊስ አባላትን በተለያየ ሙያ አሰልጥኖ ወደ ስራ በማሰማራት ለህግ የበላይነት መከበር …

የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ። Read More »

በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።

በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። ተማሪ ሊዛ ደሳለኝ መስከረም 28/2018 ዓ.ም ምሽት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገላ መገኘቷ የደሴ ከተማን ህዝብ ያስቆጣ እና ለወጣቷ ፍትህ እንድታገኝ የተጠየቀበት ነበር። የደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ሞት ማዘኑን ገልጾ በወንጀሉ የተጠርጣሪውን ግለሰብ በመያዝ ለፍትህ እንደሚያቀርብ ቃል ገብቶ የነበረ ሲሆን ቃሉን በተግባር ፈጽሟል። የደሴ …

በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። Read More »

በማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ ሀሳብና አሰራር ዙሪያ የስልጠና ተሰጠ።

በማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ ሀሳብና አሰራር ዙሪያ የስልጠና ተሰጠ። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ለ4ኛ፣ 8ኛ እና 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ አመራሮች እና አባላት የማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ ሀሳብ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጥቷል። በዕለቱ ተገኝተው ስልጠናውን የሰጡት በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር …

በማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ ሀሳብና አሰራር ዙሪያ የስልጠና ተሰጠ። Read More »

በባህርዳር ዙርያና ሰሜን ጎጃም ዞን በተደረገ ኦፕሬሽ በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል መቀናጀቱን የአማራ ክልል የጋራ ጸጥታ ግብር-ኃይል አስታወቀ።

በባህርዳር ዙርያና ሰሜን ጎጃም ዞን በተደረገ ኦፕሬሽ በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል መቀናጀቱን የአማራ ክልል የጋራ ጸጥታ ግብር-ኃይል አስታወቀ። እንደ ግብር-ኃይል መግለጫ፣ የምስራቅ ዕዝ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል የጋራ እቅድና ስምሪት በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል የተገኝበት እና በርካታ የጠላት ኃይል ከጥቅም ውጭ የተደረገበት መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ከምስራቅ ዕዝ አሀዶች ኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ እንዲሁም የአማራ …

በባህርዳር ዙርያና ሰሜን ጎጃም ዞን በተደረገ ኦፕሬሽ በጠላት ላይ ከፍተኛ ድል መቀናጀቱን የአማራ ክልል የጋራ ጸጥታ ግብር-ኃይል አስታወቀ። Read More »

በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ሰጥተዋል።

በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ሰጥተዋል። በተሳሳተ መንገድ ጫካ ገብተው የነበሩ ራሱን ዋስል ክፍለ ጦር ሰንጥቅ ሻለቃ ብሎ የሚጠራው የሻለቃ አዛሽ ቃሉ አስፋው እና የሻለቃ ዘመቻ ኃላፊ ሱልጣን ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች ህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኖች ለጥምር ጦሩ እጃቸውን ሰጥተዋል። ታጣቂዎቹ የጫካ ትግል የህዝቡን ችግር የማይፈታ መሆኑን በመገንዘብ የበደሉትን ማህበረሰብ ለመካስ …

በወረኢሉ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው እጃቸውን ሰጥተዋል። Read More »

በገንዳውኃ ከተማ አስተዳደር 3ሺህ 124 ህገ-ወጥ የክላሽ ጥይት በፍተሻ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።

በገንዳውኃ ከተማ አስተዳደር 3ሺህ 124 ህገ-ወጥ የክላሽ ጥይት በፍተሻ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳውኃ ከተማ አስተዳደር በቀበሌ 01 ከአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ 3ሺህ 124 የክላሽ ጥይት መያዙን ፖሊስ ገልጿል። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ሀይሌ ብርሃኑ ተተኳሽ ጥይቱ የተያዘው ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ጥናት ነው ብለዋል። …

በገንዳውኃ ከተማ አስተዳደር 3ሺህ 124 ህገ-ወጥ የክላሽ ጥይት በፍተሻ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። Read More »

በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ መሽጎ በነበረው ህገ-ወጥ ቡድን ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ።

በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ መሽጎ በነበረው ህገ-ወጥ ቡድን ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ። በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ መሽጎ የነበረውን ህገ-ወጥ የታጠቀ ቡድን ላይ ርምጃ መውሰድ መቻሉን የሰንጥቅ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሻለቃ አብዲ መሀመድ ገልጸዋል። በህገ-ወጡ ቡድን ላይ ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ በርካታ ዘርፎ ሲጠቀምበት የነበረ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክል እና የተለያዩ ዓይነት …

በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ መሽጎ በነበረው ህገ-ወጥ ቡድን ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ። Read More »

በ43ኛው የጃን ሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቴክስ ቡድን በ10ኪ.ሜ የአዋቂ ወንዶች ውድድርን ደረጃ በመያዝ አጠናቋል።

በ43ኛው የጃን ሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቴክስ ቡድን በ10ኪ.ሜ የአዋቂ ወንዶች ውድድርን ደረጃ በመያዝ አጠናቋል። በ43ኛው የጃን ሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌቴክስ ክለብ በ6ኪ.ሜ በወጣት ሴቶች እና በ10ኪ.ሜ በአዋቂ ወንዶች ውድድር ላይ ተሳትፎ አድርጓል። በዚህም በ10ኪ.ሜ አዋቂ ወንዶች ሀገር አቋራጭ ውድድር 3ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ የገንዘብ …

በ43ኛው የጃን ሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቴክስ ቡድን በ10ኪ.ሜ የአዋቂ ወንዶች ውድድርን ደረጃ በመያዝ አጠናቋል። Read More »

ለአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ አመራርና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የወንጀል መረጃና ክትትል ስልጠና ተጠናቀቀ

ለአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ አመራርና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የወንጀል መረጃና ክትትል ስልጠና ተጠናቀቀ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጋር በመተባበር ለክልሉ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የወንጀል መረጃና ክትትል ስልጠና ተጠናቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በፕሮግራሙ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት …

ለአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ አመራርና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የወንጀል መረጃና ክትትል ስልጠና ተጠናቀቀ Read More »

የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ጠንካራ የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማት መገንባት ወሳኝ ነው።

የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ጠንካራ የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማት መገንባት ወሳኝ ነው። የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ የአምስት ዓመት ስትራቴጅክ ዕቅድ እና በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የፍትሕ ተደራሽነትን ማረጋገጥ እና የዜጎችን ሰብዓዊ መብት ማስከበር በትብብር መድረኩ በትኩረት መስክ ተይዞ …

የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ጠንካራ የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማት መገንባት ወሳኝ ነው። Read More »

Scroll to Top