በባህርዳር ከተማ የሚደረጉ ስፖርታዊና ልዩ ልዩ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ የቅድመ ዝግጂት ስራ መሰራቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።

በባህርዳር ከተማ የሚደረጉ ስፖርታዊና ልዩ ልዩ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ የቅድመ ዝግጂት ስራ መሰራቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ዓለም ዓቀፍ ስታድየም የሚደረገውን የኢትዮጵያና የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን የእግር ኳስ ጨዋታ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ መዋቅሩ ከፍተኛ ዝግጅት ማደረጉን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል እና …

በባህርዳር ከተማ የሚደረጉ ስፖርታዊና ልዩ ልዩ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ የቅድመ ዝግጂት ስራ መሰራቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። Read More »

መጪው የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ-ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ።

መጪው የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ-ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መጪው የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን የቅድመ-ዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ እንዳሉት መጪውን የመስቀል በዓል በሰላም ለማጠናቀቅ የፀጥታ …

መጪው የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ-ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ። Read More »

የሰላም አማራጭ ለሁሉ የሚበጅ መሆኑ በተግባር እየታየ ነው፣ በፋርጣ ወረዳ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን በመቀበል ወደ መደበኛ ህይወት ተመልሰዋል።

የሰላም አማራጭ ለሁሉ የሚበጅ መሆኑ በተግባር እየታየ ነው፣ በፋርጣ ወረዳ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን በመቀበል ወደ መደበኛ ህይወት ተመልሰዋል። በአማራ ክልል ከሰሞኑ በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው። ዛሬ ደግሞ በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የፋርጣ ወረዳ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ሃምሳ …

የሰላም አማራጭ ለሁሉ የሚበጅ መሆኑ በተግባር እየታየ ነው፣ በፋርጣ ወረዳ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን በመቀበል ወደ መደበኛ ህይወት ተመልሰዋል። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለቀድሞው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የምስጋናና የሽኝት መርሃ ግብር አካሄዱ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለቀድሞው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የምስጋናና የሽኝት መርሃ ግብር አካሄዱ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዘጋጅነት በቀድሞው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የሽኝት እና የምስጋና ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የቀድሞው የክልሉ ፖሊስ አዛዥ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለቀድሞው የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የምስጋናና የሽኝት መርሃ ግብር አካሄዱ። Read More »

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ መኮንኖች እና ስትራቴጂክ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰ

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ መኮንኖች እና ስትራቴጂክ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናው የክልሉን ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ እና ሙያዊ ስነምግባርን የተላበሰ አሰራርን ለማዳበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው። ስልጠናውን የሰጡት የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ እንደገለፁት የወታደር ስራ ውጤታማነት የሚለካው ለህዝብ ሰላምና ለሀገር ደህንነት ሲል በሚከፍለው መስዕዋትነት …

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ መኮንኖች እና ስትራቴጂክ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰ Read More »

“የሕዝብን የሰላምና ደኅንነት ፍላጎት ለማሳካት በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል!” ዶ/ር አማኑኤል ፈረደ

“የሕዝብን የሰላምና ደኅንነት ፍላጎት ለማሳካት በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል!” ዶ/ር አማኑኤል ፈረደ የአማራ ክልል የአስተዳደር ክላስተር ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት መድረክ የተካሄደ ሲሆን፣ በክልሉ የተመዘገቡ አዎንታዊ ስኬቶች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች በሰፊው ተገምግመዋል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር አማኑኤል ፈረደ በመድረኩ ማጠቃለያ …

“የሕዝብን የሰላምና ደኅንነት ፍላጎት ለማሳካት በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል!” ዶ/ር አማኑኤል ፈረደ Read More »

የአማራ ክልል የአስተዳደር ክላስተር ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት መካሄድ ጀመረ።

የአማራ ክልል የአስተዳደር ክላስተር ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት መካሄድ ጀመረ። በአማራ ክልል የጸጥታ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ውይይት መድረክ መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻው ላይ የተገኙት የዕለቱ ክብር እንግዳ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ/ር) ባደረጉት …

የአማራ ክልል የአስተዳደር ክላስተር ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት መካሄድ ጀመረ። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዋና መምሪያን ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ አካሄደ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዋና መምሪያን ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ አካሄደ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ ከህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዋና መምሪያ አመራሮችና አባላት ጋር በሰው ኃይል፣ በቁሳቁስና በአቅም ግንባታ ጉዳዮች ላይ የተኮረተ ሰፊ የውይይት መድረክ አካሂደዋል። በመድረኩ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ለተነሱት ተቋማዊ አሰራር፣ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዋና መምሪያን ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ አካሄደ። Read More »

የሰላም አማራጭን በመምረጥ ከትጥቅ ትግል በመውጣት ላይ የሚገኙ አካላት እንቅስቃሴ በደባርቅ ወረዳ ተጠናክሮ ቀጥሏል

የሰላም አማራጭን በመምረጥ ከትጥቅ ትግል በመውጣት ላይ የሚገኙ አካላት እንቅስቃሴ በደባርቅ ወረዳ ተጠናክሮ ቀጥሏል በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን በመቀበል እጅ መስጠትን ቀጥለዋል። በወረዳው ከአሁን በፊትም በርካታ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው መግባታቸው ይታወሳል። ዛሬም በወረዳው በምሥራቁ ቀጣና ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 34 ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው መግባታቸውን ተገልጿል። የሰላም አማራጭ …

የሰላም አማራጭን በመምረጥ ከትጥቅ ትግል በመውጣት ላይ የሚገኙ አካላት እንቅስቃሴ በደባርቅ ወረዳ ተጠናክሮ ቀጥሏል Read More »

“የመንግስትና የህዝብ አደራችሁን በመወጣት ወርቃማ የታሪክ አሻራ አስቀምጣችኋል!” ረዳት ኮሚሽነር አያልነህ ተስፋዬ

“የመንግስትና የህዝብ አደራችሁን በመወጣት ወርቃማ የታሪክ አሻራ አስቀምጣችኋል!” ረዳት ኮሚሽነር አያልነህ ተስፋዬ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ አመራሮች የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በማስመልከት በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፈለገ-ህይወት ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው የአካል ጉዳት ደርሶባቸው የሚገኙ የፀጥታ አካላትን በመጎብኘት የማዕድ ማጋራት መርሃ-ግብር አካሂደዋል። በቦታው ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል …

“የመንግስትና የህዝብ አደራችሁን በመወጣት ወርቃማ የታሪክ አሻራ አስቀምጣችኋል!” ረዳት ኮሚሽነር አያልነህ ተስፋዬ Read More »

Scroll to Top