በባህርዳር ከተማ የሚደረጉ ስፖርታዊና ልዩ ልዩ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ የቅድመ ዝግጂት ስራ መሰራቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
በባህርዳር ከተማ የሚደረጉ ስፖርታዊና ልዩ ልዩ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ የቅድመ ዝግጂት ስራ መሰራቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ዓለም ዓቀፍ ስታድየም የሚደረገውን የኢትዮጵያና የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን የእግር ኳስ ጨዋታ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ መዋቅሩ ከፍተኛ ዝግጅት ማደረጉን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል እና …










