በአማራ ክልል የትራፊክ ደህንነትን ለማረጋገጥና ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርን ለመግታት የተከናወነው የተቀናጀ ቁጥጥር ውጤት እያመጣ መሆኑ ተገለጸ
በአማራ ክልል የትራፊክ ደህንነትን ለማረጋገጥና ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርን ለመግታት የተከናወነው የተቀናጀ ቁጥጥር ውጤት እያመጣ መሆኑ ተገለጸ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከአማራ ክልል መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ጋር በመተባበር በሁሉም የክልሉ 22 ዞኖች ሲከናወን የቆየውን ሰፊ ህገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውር፣ የትራፊክ ቁጥጥርና የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄን ገመገመ። በግምገማ መድረኩ ላይ እንደተመላከተው፤ በጸጥታ ኃይሉ፣ በትራንስፖርትና በንግድ ቢሮ …








