December 2025

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የፖሊስ ሰራዊቱን በልዩ ልዩ ሙያዎች በማሰልጠን ለክልሉ ህዝብ ሰላም እና ደኅንነት የላቀ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የፖሊስ ሰራዊቱን በልዩ ልዩ ሙያዎች በማሰልጠን ለክልሉ ህዝብ ሰላም እና ደኅንነት የላቀ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለወንጀል ታክቲክ ምርመራ፣ ለመንገድ ላይ ትራፊክ ደህንነት፣ ለመረጃና ክትትል ባለሙያዎች እንዲሁም ለተመላሽ የፖሊስ ሰልጣኞች አቀባበል አድርጓል፡፡ ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት የእንኳን ደህና መጣቹህ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የፖሊስ ሰራዊቱን በልዩ ልዩ ሙያዎች በማሰልጠን ለክልሉ ህዝብ ሰላም እና ደኅንነት የላቀ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ Read More »

“ትኩረትን ከሚሰርቁ፣ ኀይልን ከሚበትኑ፣ ለጠላት ተጋላጭ ከሚያደርጉ እና ሰላምን ከሚያውኩ አሰራሮች በመራቅ ለሙያችን ተገዢ በመሆን ህዝብን ማገልገል ይገባል!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“ትኩረትን ከሚሰርቁ፣ ኀይልን ከሚበትኑ፣ ለጠላት ተጋላጭ ከሚያደርጉ እና ሰላምን ከሚያውኩ አሰራሮች በመራቅ ለሙያችን ተገዢ በመሆን ህዝብን ማገልገል ይገባል!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለባህርዳር እና ጎንደር ቀጠና ፖሊስ አመራሮች እና አባላት ከህዳር 10/2018 ዓ/ም እስከ ህዳር 15/2018 ዓ/ም ድረስ ሲሰጥ የቆየው የጅኦ ስትራቴጂካዊ እና የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። ኮሚሽነር ዘላለም …

“ትኩረትን ከሚሰርቁ፣ ኀይልን ከሚበትኑ፣ ለጠላት ተጋላጭ ከሚያደርጉ እና ሰላምን ከሚያውኩ አሰራሮች በመራቅ ለሙያችን ተገዢ በመሆን ህዝብን ማገልገል ይገባል!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቲክስ ቡድን አባል የሆነው ኮንስታብል ይስማው ድሉ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቲክስ ቡድን አባል የሆነው ኮንስታብል ይስማው ድሉ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነ። በ2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቲክስ ቡድን አባል የሆነው ኮንስታብል ይስማው ድሉ 1ኛ በመውጣት የ400 ሺህ ብር እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። ሌላኛው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቲክስ ቡድን አባል የሆነው ኮንስታብል ይስማው ድሉ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነ። Read More »

ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ዲሽቃ እና ስናይፐር በቁጥጥር ስር ዋለ።

ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ዲሽቃ እና ስናይፐር በቁጥጥር ስር ዋለ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ በተደረገ የኬላ ፍተሻ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ዲሽቃ እና ስናይፐር በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ደሳለኝ አበራ ተናግረዋል። መነሻውን አብርሃ ጅራ አድርጎ ወደ ባህርዳር እየተጓዘ በነበረ ሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 1 አማ 43698 በሆነ …

ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ዲሽቃ እና ስናይፐር በቁጥጥር ስር ዋለ። Read More »

ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ ተከሳሽ እሱባለው (ሳሙኤል) ነበረ የተባለው ግለሰብ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 1፡00 – 2፡00 በሆነ ሰዓት ባሕርዳር ከተማ ሰባታሚት ቀበሌ ልዩ ስሙ ቆሼ ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ የጦር መሳሪያ ይዞ ከሌሎች ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን በሰዓቱ ከባሕርዳር ከተማ ወደ ጥበበ ጊዮን …

ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የባህርዳር እና የጎንደር ቀጠና የፖሊስ አመራሮችና አባላት የጅኦ ስትራቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል።

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የባህርዳር እና የጎንደር ቀጠና የፖሊስ አመራሮችና አባላት የጅኦ ስትራቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በዕለቱ ተገኝተው ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የአማራ ክልል ፖሊስ የተጣለበትን ክልላዊ እና ሀገራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት በየጊዜው ሰፊ ተግባራትን በመከወን የክልሉን ሰላምና ልማት ለማስጠበቅ የሚተጋ ተቋም ከመሆኑም ባሻገር …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የባህርዳር እና የጎንደር ቀጠና የፖሊስ አመራሮችና አባላት የጅኦ ስትራቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል። Read More »

“ሀገራችን ትላንት ባልተቋጨ፣ ዛሬ በሚተገበር እና ነገን በሚወስኑ የስኬት ጉዞ ላይ ትገኛለች!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

“ሀገራችን ትላንት ባልተቋጨ፣ ዛሬ በሚተገበር እና ነገን በሚወስኑ የስኬት ጉዞ ላይ ትገኛለች!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ‘ከጅኦ ስትራቴጂካዊ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለሁሉም ክልል ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች ስልጠና ተሰጥቷል። ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ በስልጠናው ለተሳተፉ የፖሊስ ሰራዊቱ አመራሮች በቪዲዮ ኮንፈረስ በሰጡት ማጠቃለያ ሀገራችን …

“ሀገራችን ትላንት ባልተቋጨ፣ ዛሬ በሚተገበር እና ነገን በሚወስኑ የስኬት ጉዞ ላይ ትገኛለች!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል Read More »

“የህዝብ አገልጋይነት መገለጫው መስዋዕትነት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“የህዝብ አገልጋይነት መገለጫው መስዋዕትነት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ‘ከጂኦ ስትራቴጂካዊ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች በተሰጠው የጂኦ ስትራቴጂካዊ ስልጠና ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ሀገራችን የጀመረችው ብሄራዊ ጥያቄ የመብትና የህልውና ጉዳይ በመሆኑ የክልሉ ብሎም የሀገሪቱ የጸጥታ ኃይልና ህዝብ …

“የህዝብ አገልጋይነት መገለጫው መስዋዕትነት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

‘ከኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች የጂኦስትራቴጂካዊ ስልጠና ተሰጠ።

‘ከኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች የጂኦስትራቴጂካዊ ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናው ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች እና አባላት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እና የዋና ጠቅላይ መምሪያው ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች …

‘ከኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች የጂኦስትራቴጂካዊ ስልጠና ተሰጠ። Read More »

Scroll to Top