Author name: Yetnayet Tibebu

በህብረተሰብ የሚወደድ እና የሚከበር የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ።

በህብረተሰብ የሚወደድ እና የሚከበር የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አመራር እና አባላት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የዲጅታላይዜሽን ስራ ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እንደገለጹት በተቋሙ የነበሩ ኋለ ቀር አሰራሮችን ወደ ዘመናዊ …

በህብረተሰብ የሚወደድ እና የሚከበር የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ። Read More »

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ልዑካን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ጎበኙ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ልዑካን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ጎበኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተመድ ተወካዮች ልዑካን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። የፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያው የማኔጅመንት አባላት ለቡድኑ ማብሪሪያ ሰጥተዋል። ጉብኝቱ በክልሉ ያለውን የሰብዓዊ መብት አያያዝ፣ የዲጂታላይዜሽን ስራዎች እና የፎረንሲክ ምርመራ ሂደቶችን ለመመልከት ያለመ መሆኑ ተገልጿል። …

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ልዑካን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ጎበኙ Read More »

“ፖሊስ የሚያከናውነው የምርመራ ስራ የፍትህ ሂደቱ መሰረት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር)

“ፖሊስ የሚያከናውነው የምርመራ ስራ የፍትህ ሂደቱ መሰረት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል የሙስና ወንጀል ክስ አመሰራረትና የቅንጅት ስራ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ በአማራ ክልል የሙስና ወንጀሎችን በብቃት ለመከላከል እና የሕግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም የሕዝብን ሀብት እና የክልሉን በጀት ከምዝበራ ለመታደግ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የፍትህ ቢሮ በሙስና ወንጀሎች የክስ …

“ፖሊስ የሚያከናውነው የምርመራ ስራ የፍትህ ሂደቱ መሰረት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) Read More »

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፤

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፤ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ መወሰዱን የወረዳው ጥምር ጦር ግብረሃይል አስታውቋል። በወረዳው አግሪት ክላስተር ላይ በተወሰደ የተቀናጀ የኦፕሬሽን ስራ ድል መቀዳጀቱን ያስታወቀው የጥምር ጦሩ ግብረሃይል መንግስት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ወደ ሰላም በማይመጡ አካላት ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር …

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፤ Read More »

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ ‎የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ሀሳብ አፍላቂነት በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውንና ለረዥም ጊዜ ሥልጠና የወሰደ ልዩ ኮማንዶ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ተመስገን ጥሩነህ እና ክቡር የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት አወል አርባ በተገኙበት በኢትዮጵያ ፖሊስ አካዳሚ በታላቅ ድምቀት አስመርቋል። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር …

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ Read More »

ታጣቂ ቡድኑ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ልዩ ልዩ ተተኳሾች እና ሎጅስቲኮች መያዛቸው ተገለጸ

ታጣቂ ቡድኑ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ልዩ ልዩ ተተኳሾች እና ሎጅስቲኮች መያዛቸው ተገለጸ በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ በተሬ ቀጠና የተሰማራው ጥምር ጦር ለ3 አመት ዋና ማዕከል በማድረግ ቀጠናውን ለእኩይ አላማው ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች፣ የጦር መሳሪያዎች እና ሎጅስትኮች በቁጥጥር ስር ማድረግ መቻሉን ጥምር ጥሩ አስታውቋል። በዚህም 3 ሲኖ ትራክ ፣ 2 ፒካፕ፣ 1 ሀርድ ቶፕ፣ 1 ሀይሩፍ …

ታጣቂ ቡድኑ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ልዩ ልዩ ተተኳሾች እና ሎጅስቲኮች መያዛቸው ተገለጸ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጅታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተጎበኘ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጅታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተጎበኘ የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መሀመድ እንድሪስ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ክብርት ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ እና የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ድኤታ ኸይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የክልሉ የስራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተከናወኑ የዲጅታላይዜሽን እና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ተመልክተዋል። ጉብኝቱ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጅታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተጎበኘ Read More »

ለታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበር የጦር መሳሪያ በጸጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ዋለ

ለታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበር የጦር መሳሪያ በጸጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ዋለ መነሻውን ባህርዳር አድርጎ ወደ ሰሜን ወሎ በመጓጓዝ ላይ የነበረ የጦር መሳሪያ በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ኃይሎች የተቀናጀ ስራ መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በመምሪያው የወንጀል ምርመራ ምክትል መምሪያ አዛዥ ኮማንደር መሳፍንት አባይ እንደተናገሩት ከብሄራዊ መረጃ አገልግሎት ጋር በቅንጅት በተሰራ ስራ ለታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ …

ለታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበር የጦር መሳሪያ በጸጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ዋለ Read More »

ዘላቂ ሰላም እና ደኅንነት የሚረጋገጠው ማኅበረሰቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር ተቀናጅቶ ሲሰራ እንደሆነ ተገለጸ።

ዘላቂ ሰላም እና ደኅንነት የሚረጋገጠው ማኅበረሰቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር ተቀናጅቶ ሲሰራ እንደሆነ ተገለጸ። በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በህግ ማስከበር ስራዎች እና በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያተኮረ የህዝብ ውይይት ተካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር አብዱ ሁሴንን ጨምሮ የክልል እና የዞን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ከሚገኙ የህብረተሰቡ ክፍሎች ጋር ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ውይይቶችን …

ዘላቂ ሰላም እና ደኅንነት የሚረጋገጠው ማኅበረሰቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር ተቀናጅቶ ሲሰራ እንደሆነ ተገለጸ። Read More »

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ ተካሄደ።

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ ተካሄደ። “ማኅበራዊ ሀብቶቻችን ለዘላቂ ሰላምና ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነታችን” በሚል ርዕስ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ማኅበራዊ ሀብቶችና እሴቶችን በግጭት አፈታት፣ በሰላም ግንባታ እና ሀገራዊ አንድነት መጠናከር ሚናቸው እንዲጎለብት የሀገር ሽማግሌዎች በጋራ የሚመክሩበት መድረክ መሆኑን ከኢፌድሪ ሰላም ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ …

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ ተካሄደ። Read More »

Scroll to Top