ዕዙ የውጭ ጠላቶችን አጀንዳ የሚያመክን ሕገ መንግሥታዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው።
ዕዙ የውጭ ጠላቶችን አጀንዳ የሚያመክን ሕገ መንግሥታዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው። በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሕገ መንግሥታዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ መኾኑን የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ አስታውቀዋል። የዕዙ ዋና አዛዥ ከኮር፣ ከክፍለ ጦር እና ከዕዝ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ መክረዋል። በምክክሩም የቀጣይ የሕግ ማስከበር አፈፃፀም አቅጣጫም ተሰጥቷል፡፡ ዕዙ …
ዕዙ የውጭ ጠላቶችን አጀንዳ የሚያመክን ሕገ መንግሥታዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው። Read More »










