የታጣቂዎች አመራር የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ ከመንግሥት የቀረበለትን የሰላም አማራጭ ተቀበለ

የታጣቂዎች አመራር የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ ከመንግሥት የቀረበለትን የሰላም አማራጭ ተቀበለ

በሰሜን ወሎ ዞን ላሊበላና አካባቢው በትጥቅ ትግል ሲንቀሳቀስ የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ፣ ከመንግሥት የቀረበለትን የሰላም ጥሪ በመቀበል በሰላማዊ መንገድ ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቅሏል።

በታጣቂዎች አደረጃጀት ውስጥ እስከ ኮር አዛዥነት የደረሰ ኃላፊነት የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ፣ ላለፉት ዓመታት በጫካ ሲንቀሳቀስ መቆየቱ ተገልጿል።

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን መንግሥት እያደረገ ባለው ተከታታይ ውይይት፣ ከእርሱ ጋር የነበሩ አጃቢዎቹን ጨምሮ በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ መሆኑ ታውቋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top