የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 ዓ.ም የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 ዓ.ም የ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።

በመድረኩም የክልሉን ሰላምና ጸጥታ ለማረጋገጥ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት፣ የተመዘገቡ ስኬቶች እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ላይ ዝርዝር ውይይት ይደረጋል።

ለቀጣዩ ስድስት ወራት የተሻለ አፈጻጸም ለማስመዝገብ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይም በልዩ ትኩረት ለመስራት የሚያስችል የቀጣይ አቅጣጫ ይቀመጣል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top