በምስራቅ ጎጃም ዞን ለህገ-ወጥ ታጣቂው ሊደርስ የነበረ ተተኳሽና መሣሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል።

በምስራቅ ጎጃም ዞን ለህገ-ወጥ ታጣቂው ሊደርስ የነበረ ተተኳሽና መሣሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል።

ዛሬ በደብረ ማርቆስ ከተማ ለጠላት ሊደርስ የነበረ መሣሪያና ተተኳሾች በሠራዊቱ እና በፀጥታ ሃይሉ ቅንጅት እንዲሁም በማህበረሠቡ ትብብር ወደ ህገ-ወጥ ታጣቂው ከመድረሱ በፊት በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን በቀጠናው የሚገኘው የሠራዊት ክፍል አመራር አሥታውቋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top