“ለህግ የበላይነት መከበር እና ለህዝብ ሰላም መረጋገጥ የመረረ ትግልና የሰከነ የአስተዳደር ጥበብን መላበስ ለነገ የማይተው ጉዳይ ነው!” ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ

“ለህግ የበላይነት መከበር እና ለህዝብ ሰላም መረጋገጥ የመረረ ትግልና የሰከነ የአስተዳደር ጥበብን መላበስ ለነገ የማይተው ጉዳይ ነው!” ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ የአማራ ክልል የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የክልሉን አሁናዊ የጸጥታ ሁኔታ ገምግሟል። በአማራ ክልል እየተስተዋሉ ያሉ የህግ አለመከበር እና የሰላም አለመረጋገጥ ችግሮችን በማስተካከል “ለህግ የበላይነት መከበር እና ለህዝብ ሰላም መረጋገጥ የመረረ ትግልና የሰከነ የአስተዳደር …

“ለህግ የበላይነት መከበር እና ለህዝብ ሰላም መረጋገጥ የመረረ ትግልና የሰከነ የአስተዳደር ጥበብን መላበስ ለነገ የማይተው ጉዳይ ነው!” ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ Read More »

በመንግስት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በርካታ ታጣቂዎች እጅ እየሰጡ እንደሆነ ተገለፀ።

በመንግስት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በርካታ ታጣቂዎች እጅ እየሰጡ እንደሆነ ተገለፀ። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት( አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳና ኪንፋዝ ወረዳ አዋሳኝ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 41 ታጣቂዎች የሰላም ስምምነቱን መሰረት በማድረግ ገብተዋል። በወገራ ወረዳ አምባ ጊወርጊስ ከተማ የገቡ ታጣቂዎችን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን …

በመንግስት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በርካታ ታጣቂዎች እጅ እየሰጡ እንደሆነ ተገለፀ። Read More »

ፖሊስ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት ለመከላከል የህብረተሰብ ግንዛቤ ላይ ትኩረት ማድረግ ይኖርበታል ተባለ።

ፖሊስ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት ለመከላከል የህብረተሰብ ግንዛቤ ላይ ትኩረት ማድረግ ይኖርበታል ተባለ። የነጭ ሪቫን ቀን በዓል በዓልም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ ‘ጥቃትን የማይታገስ ማህበረሰብ ለትውልድ ግንባታ’ በሚል መሪ ቃል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመራርና አባላት ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና የአስተዳደር እና ልማት …

ፖሊስ በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት ለመከላከል የህብረተሰብ ግንዛቤ ላይ ትኩረት ማድረግ ይኖርበታል ተባለ። Read More »

ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ገለጸ።

ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ገለጸ። በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ በርካታ ህገ-ወጥ ተግባራትን በመከላከል እና ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን መያዝ መቻሉን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የአቢሻገር ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዥ ኢንስፔክተር ሁሴን መብራቱ ገልጸዋል። ከኮንትባንድ ዕቃዎች በተጨማሪ የተለያዩ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎች፣ ተተኳሾች፣ …

ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ ገለጸ። Read More »

“ፖሊስ አለም አቀፋዊ፣ አሀጉራዊ እና ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን ተገንዝቦ የተሻለ የፖሊስ አሰራር በመዘርጋት የዜጎችን ሰላም እና ደኅንነት ማረጋገጥ ይገባዋል!” ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)

“ፖሊስ አለም አቀፋዊ፣ አሀጉራዊ እና ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን ተገንዝቦ የተሻለ የፖሊስ አሰራር በመዘርጋት የዜጎችን ሰላም እና ደኅንነት ማረጋገጥ ይገባዋል!” ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለጎጃም ቀጠና ፖሊሰ አመራሮች እና አባላት የጅኦ ስትራቴጂክ እና የአቅም ግንባታ ስልጠና በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ መሰጠት ተጀምሯል። በስልጠናው መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ምክትል …

“ፖሊስ አለም አቀፋዊ፣ አሀጉራዊ እና ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን ተገንዝቦ የተሻለ የፖሊስ አሰራር በመዘርጋት የዜጎችን ሰላም እና ደኅንነት ማረጋገጥ ይገባዋል!” ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) Read More »

የተረጋጋች ሀገር እና ጤናማ ማህበረሰብ ለመገንባት በንጽህና፣ በቁርጠኝነት እና በብቃት የሙስና ወንጀልን መከላከል እንደ ሚገባ ተገለጸ።

የተረጋጋች ሀገር እና ጤናማ ማህበረሰብ ለመገንባት በንጽህና፣ በቁርጠኝነት እና በብቃት የሙስና ወንጀልን መከላከል እንደ ሚገባ ተገለጸ። ‘ትውልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር እንገንባ’ በሚል መሪ ሀሳብ በአለም ለ22ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች ውይይት አካሂደዋል። በስልጠና መርሃ-ግብሩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ …

የተረጋጋች ሀገር እና ጤናማ ማህበረሰብ ለመገንባት በንጽህና፣ በቁርጠኝነት እና በብቃት የሙስና ወንጀልን መከላከል እንደ ሚገባ ተገለጸ። Read More »

“የቆምንለት ሀገራዊ ዓላማ፣ የምናስከብረው ብሄራዊ ጥቅምና የምናገለግለው ህዝብ አለን።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“የቆምንለት ሀገራዊ ዓላማ፣ የምናስከብረው ብሄራዊ ጥቅምና የምናገለግለው ህዝብ አለን።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በወሎና በሸዋ ቀጠና ሲሰጥ የቆየው የጂኦስትቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። በማጠቃለያ መርሀ-ግብሩ ላይ በመገኘት የማጠቃለያ ሀሳብና የስራ መመሪያ የሰጡት ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ “የምናስከብረው ብሄራዊ ጥቅም እና የምናገለግለው ህዝብ አለን” ብለዋል። እንደ ኮሚሽነር …

“የቆምንለት ሀገራዊ ዓላማ፣ የምናስከብረው ብሄራዊ ጥቅምና የምናገለግለው ህዝብ አለን።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

የዞኑ የፀጥታ ሀይል ከፌዴራል የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት እያደረገ ባለው ህግ ማስከበር አንፃራዊ ሰላም ማምጣት መቻሉን የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

የዞኑ የፀጥታ ሀይል ከፌዴራል የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት እያደረገ ባለው ህግ ማስከበር አንፃራዊ ሰላም ማምጣት መቻሉን የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በእርስ በርስ ግጭቱ የተነሳ በህገ- ወጥ ታጣቂዎች ይፈፀሙ የነበሩ ወንጀሎችን ለመከላከልና ህብረተሰቡ በሰላም ወጥቶ እንዲገባ ለማድረግ የዞኑ የፀጥታ ሀይል ከፌደራል የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት ባደረገው ትግል አንፃራዊ ሰላም ማምጣት መቻሉን የሰሜን ወሎ ዞን …

የዞኑ የፀጥታ ሀይል ከፌዴራል የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት እያደረገ ባለው ህግ ማስከበር አንፃራዊ ሰላም ማምጣት መቻሉን የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ያሰለጠናቸውን ምልስ የፖሊስ አመራሮችንና አባላትን አስመረቀ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ያሰለጠናቸውን ምልስ የፖሊስ አመራሮችንና አባላትን አስመረቀ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የስነ-ምግባር ችግር ሳይኖርባቸው በልዩ ልዩ ምክንያቶች የፖሊስ ተቋምን ለቀው የነበሩ የፖሊስ አመራሮችና አባላትን ነው ያስመረቀው። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሰቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ እና የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም መምህራንና …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ያሰለጠናቸውን ምልስ የፖሊስ አመራሮችንና አባላትን አስመረቀ። Read More »

በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደረገ።

በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደረገ። በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደርጓል። ስምምነቱ የክልሉ መንግሥት ለሰላም የሰጠው አማራጭ አንዱ አካል የሆነ እና ለቀጣይ የሕዝብ ሰላማዊ እፎይታ መሠረት የሚጥል ነው ተብሏል። በሁለቱ ወገኖች ስምምነት በአደራዳሪነት የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ተሳትፈዋል። …

በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተደረገ። Read More »

Scroll to Top