“የፖሊስን የከፍታ ዘመን ማሳያ ምልክቶች ናችሁ” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ
“የፖሊስን የከፍታ ዘመን ማሳያ ምልክቶች ናችሁ” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ በአብክመ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የስነ-ስርዓት ቁጥጥር እና የክብር ዘብ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኝ ፖሊሶችን አስመርቋል። በዕለቱ የተገኙት የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ እንደተናገሩት ፖሊስን ፖሊስ ሊያሰኙ የሚችሉ ፖሊሳዊ ስነ-ስርዓትን አንግባችሁ የፖሊስ የመጭው የከፍታ ዘመን ማሳያ ምልክቶች ናችሁ” ብለዋል። የስነ-ስርዓትና ቁጥጥር ዋና ክፍሉ …










