በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል። ህዝባዊ ሰልፉ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው። በአማራ ክልል በሚገኙ በሁሉም ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደሮች እና ወረዳዎች የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል። ፕሮግራሙ በሰላም እንዲጠናቀቅ ደግሞ የሰላማዊ ሰልፉ ታዳሚዎች ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመቆም እና ተገቢውን ትብብር በማድረጋቸው ነው። ህብረተሰቡም የፀጥታው …
“የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተናን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚከናወኑ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ
“የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተናን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚከናወኑ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበት የጥምር የፀጥታ ኃይሉ በተለይ የክልሉ ፖሊስ የተለያዩ የሰላም ጥበቃ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ፖሊስ ወደ ነበረ ከፍታውና ዝናው እንዲመለስ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን …
ጥምር የፀጥታ ኃይሉ በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሄደ
ጥምር የፀጥታ ኃይሉ በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሄደ የፌደራል፣ የክልሎች፣ የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች እና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ እና በ26ኛው ዙር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አባላት ምልመላ ዕቅድ ላይ ያተኮረ ውይይት ነው ያካሄዱት። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ውይይቱ ወቅት እንደገለጹት የሀገራችን የፀጥታ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ …
በምሁራን በቀረቡ ጥናታዊ ፅሁፎች ላይ ውይይት ተካሄደ።
በምሁራን በቀረቡ ጥናታዊ ፅሁፎች ላይ ውይይት ተካሄደ። በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ሳይንስ ኢንስቲትዩት ማዕከል መምህራንና ተመራማሪዎች የፎረንሲክ ሳይንስ ምርመራ ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ጽሑፎችን አቅርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ ጥናታዊ ፅሁፎቹ፦ -Reform in the justice system, -Practice and challenges of crime data recording system, -Application of advanced analytical chemistry for forensic science and -Nano technology in forensic …
“የአማራ ክልል ፖሊስ ወደ ቀድሞ ከፍታው እና ዝናው መመለስ አለበት” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ
“የአማራ ክልል ፖሊስ ወደ ቀድሞ ከፍታው እና ዝናው መመለስ አለበት” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ በምስራቅ አማራ በመገኘት ከዞን፣ ከሜትሮፖሊታን፣ ከሪጅዮፖሊታን ከተማዎች እና ከፖሊስ ጣቢያ አዛዦች እና አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ እንደገለጹት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያደረገ ያለው ሪፎርም በአገልግሎት አሰጣጡ ውጤት …
“የአማራ ክልል ፖሊስ ወደ ቀድሞ ከፍታው እና ዝናው መመለስ አለበት” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ Read More »
በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ በጥምር ጦሩ በተደረገ ኦፕሬሽን ከህገ-ወጥ ቡድኖች የጦር መሳሪያ ተማረከ።
በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ በጥምር ጦሩ በተደረገ ኦፕሬሽን ከህገ-ወጥ ቡድኖች የጦር መሳሪያ ተማረከ። በእስቴ ወረዳ ህገ-ወጥ ቡድኖች በሚንቀሳቀሱባቸው ቀበሌዎች ጥምር ጦሩ ባካሄደው ልዩ ኦፕሬሽን 18 ክላሽኮቭ፣ 5 የቃታ እና 3 ፋል የጦር መሳሪያዎች መማረኩን የእስቴ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የጸጥታ ኃይሉ በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን በሚያደርገው ህግ የማስከበር እና ፍትህን የማረጋገጥ ስራ ላይ ህብረተሰቡ …
በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ በጥምር ጦሩ በተደረገ ኦፕሬሽን ከህገ-ወጥ ቡድኖች የጦር መሳሪያ ተማረከ። Read More »
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን ተደራሽነታቸውን በማስፋት የተሻለ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን ተደራሽነታቸውን በማስፋት የተሻለ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን በተውኔት እና በሙዚቃው ዘርፍ አንቱ የተሰኙ ተዋንያን እና ከያኒያንን ያፈራ ይገኛል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን ሰራዊቱ በሚገኝበት ቦታዎች ሁሉ በመገኘት በሞራል እና በስነልቦና የጠነከረ ኀይል እንዲሆን በማነቃቃት እና …
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን ተደራሽነታቸውን በማስፋት የተሻለ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ። Read More »
በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረማርቆ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ገለጸ።
በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረማርቆ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ገለጸ። በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር በተድላጓሉ ክፍለከተማ ቀበሌ 18 ልዩ ቦታው የቦቅላ መገንጠያ እየተባለ ከሚጠራው ስፍራ መነሻውን ከደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ያደረገ በጭነት አይሱዙ 3011(ስስት ሽህ አስራ አንድ) ሊትር ህገወጥ ነዳጅ በአካባቢው በስራ ስምሪት ላይ በነበሩ የፀጥታ ሀይሎች ከነ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውሏል። …
በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረማርቆ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ገለጸ። Read More »
የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጉብኝት የተሳካ እንዲሆን የፀጥታ ኀይሉ እና ህዝቡ ድርሻው የጎላ ነው።
የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጉብኝት የተሳካ እንዲሆን የፀጥታ ኀይሉ እና ህዝቡ ድርሻው የጎላ ነው። በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ያለውን የልማት ስራዎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጎብኝተዋል። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎች መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው እየተከናወነ ያለውን ልዩ ልዩ የልማት …
የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጉብኝት የተሳካ እንዲሆን የፀጥታ ኀይሉ እና ህዝቡ ድርሻው የጎላ ነው። Read More »
በመላው አማራ ክልል ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል።
በመላው አማራ ክልል ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንዲሁም በባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው ሀገር ዓቀፍ የሐይማኖቶች ጉባዔ በሰላም መጠናቀቅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ …
በመላው አማራ ክልል ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል። Read More »










