የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች የኃላፊነት ምደባ አካሂዷል

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች የኃላፊነት ምደባ አካሂዷል

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ሪፎርም የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለዞን ዋና ክፍል እንዲሁም ለወረዳ እና ለከተማ አስተዳደር የፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዦች ምደባ አካሂዷል።

መምሪያው የ2018 ዓ/ም እቅድ የወረዳና የከተማ አስተዳደር የፖሊስ አመራሮች እና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እቅዱን ለመፈፀም መግባባት ላይ ደርሰዋል።

በመጨረሻም በትውውቅ መድረኩ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ቴዎድሮስ እንዳለው እና የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አስራት ምትኩ የስራ መመሪያና የቀጣይ አቅጣጫ መሰጠቱን ከአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top