“በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

“በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ “በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም አባላት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።

የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች የወታደራዊ ሰልፍ ትርዒት ያሳዩ ሲሆን የዋና ጠቅላይ መምሪያው ማርች ባንድ የሰልፍ ትርዒቱን በማጀብ የድጋፍ ሰልፉን አድምቆታል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top