ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ
ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የአመራርነት ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው የፖሊስን የአመራር ብቃት ማሳደግ፣ ወቅታዊ የፀጥታ ችግሮችን በብቃት መወጣት እንዲችሉ ማስቻል እንዲሁም በተቋማዊ ሪፎርም፣ በስነ ምግባር እና በለውጥ አመራርነት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው። በማጠቃለያ መርሀ-ግብሩ ላይ የተገኙት የአማራ …










