የ11ኛው የጣና ፎረም የባህር ዳር ከተማ ቆይታ በስኬት ተጠናቅቋል።
የ11ኛው የጣና ፎረም የባህር ዳር ከተማ ቆይታ በስኬት ተጠናቅቋል። 11ኛው የጣና ፎረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም በባህር ዳር እና በአዲስ አበባ ከተሞች እየተካሄደ ነው። የዛሬው የፎረሙ መክፈቻ በውቢቷ በባህር ዳር ከተማ ውስጥ ተካሂዷል። ቀጣይ የፎረሙ መርሐ ግብሮችም በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄዱ ይኾናል። በባህር ዳር ከተማ የነበረውን ቆይታ አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የአማራ …










