የደብረ ብርሃን ከተማ የሰላም አየር እየተነፈሰች ነው!
የደብረ ብርሃን ከተማ የሰላም አየር እየተነፈሰች ነው! የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ መምሪያ ህብረተሰቡን በሰላም ስራው ላይ በንቃት እንዲሳተፍ በማድረጉ በከተማዋ ተጨባጭ ሰላም መምጣቱንም አስታውቋል። የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ገብረ መስቀል ቦጋለ በከተማዋ የተመዘገበው ውጤት የመነጨው በፖሊስና በህዝብ መካከል ካለው ጠንካራ መተማመን መሆኑን አስረድተዋል። እንደ ደብረ ብርሃን ከተማ የፖሊስ መምሪያ አዛዥ ገለጻ የከተማዋን …










