በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ገብተዋል።
የእብናት ወረዳ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ጸዳል ካሳ ህገ-ታጣቂዎቹ የቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው መግባታቸው ለሰላም ያላቸውን ዋጋ የሚያሳይ እና ሕዝባቸው የሰላም አየር እንዲያገኝ የተረዱ መኾናቸውን የሚያመላክት መኾኑን ገልጸዋል።
ወንድም ከወንድሙ ጋር የሚደረግ መገዳደል ለሀገርም ኾነ ለሕዝብ የማይጠቅም መኾኑን ተናግረዋል።
ህገ-ወጥ ታጣቂዎቹ የበደልነውን ሕዝብ ለመካስ እና ለማገልገል የሰላምን አማራጭ ተቀብለናል ብለዋል።
ሌሎች ህገ-ታጣቂዎችም የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል።
በእብናት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።