September 2026

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ አዲስ የሥራ ሹመት ሰጡ።

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ አዲስ የሥራ ሹመት ሰጡ። በዚሁ መሠረት ሌተናል ጄነራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾመዋል። በሌላ በኩል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት ኮሚሽነር ጄነራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ሆነው መሾማቸው ታውቋል። የአማራ ክልል …

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ አዲስ የሥራ ሹመት ሰጡ። Read More »

የ2019 በጀት ዓመት የወንጀል መከላከል ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

የ2019 በጀት ዓመት የወንጀል መከላከል ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ ላይ ከአመራሮች እና ባለሙያዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ። በመድረኩ ላይ የተገኙት የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል አበበ ውቤ እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ የወንጀል ስጋቶችን በቅድመ-መከላከል ተግባራት ለማክሸፍ እና የሕዝቡን …

የ2019 በጀት ዓመት የወንጀል መከላከል ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ Read More »

በድጂታላይዜሽን እና በሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ።

በድጂታላይዜሽን እና በሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮና ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በዋና ጠቅላይ መምሪያው፣ ለሰሜን ጎጃም ዞን እንዲሁም ለባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምርያ አመራር እና አባላት በዲጂታላይዜሽንና በሳይበር ደህንነት ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠት ጀመረ። በዕለቱ በመገኘት የስልጠናውን መርሐ ግብር ያስጀመሩት በአማራ …

በድጂታላይዜሽን እና በሳይበር ደህንነት ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። Read More »

“ህዝባችን የሚያነሳቸውን የፖሊስ አገልግሎት እና ጥያቄዎች በታማኝነትና በቅንነት ለመመለስ ሁላችንም በቁርጠኝነት ልንሰራ ይገባል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር)

“ህዝባችን የሚያነሳቸውን የፖሊስ አገልግሎት እና ጥያቄዎች በታማኝነትና በቅንነት ለመመለስ ሁላችንም በቁርጠኝነት ልንሰራ ይገባል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሚሽነር ጀኔራል ጽሕፈት ቤት፣ የወንጀል መከላከል፣ የወንጀል ምርመራ፣ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያዎችን እንዲሁም የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማን በስኬት አጠናቋል። በግምገማ መድረኩ ላይ ተቋሙን ዘመናዊና …

“ህዝባችን የሚያነሳቸውን የፖሊስ አገልግሎት እና ጥያቄዎች በታማኝነትና በቅንነት ለመመለስ ሁላችንም በቁርጠኝነት ልንሰራ ይገባል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለረጅም ዓመታት በታማኝነት ላገለገሉ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ዕውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለረጅም ዓመታት በታማኝነት ላገለገሉ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ዕውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በተቋሙ ውስጥ ለረጅም ዓመታት በታማኝነት፣ በፅናትና በትጋት ሲያገለግሉ ለቆዩ ከፍተኛ አመራሮችና የሰራዊቱ አባላት የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራም አካሄደ። በተካሄደው የሽልማት መርሃ-ግብር ለ25 ዓመታት ያህል ተቋሙንና ህዝብን በታማኝነት ያገለገሉ ስትራቴጅክና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች የወርቅ ሜዳይ …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለረጅም ዓመታት በታማኝነት ላገለገሉ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ዕውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀመረ

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀመረ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። በግምገማ መድረኩ ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)፣ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራሎች፣ የዋና መምሪያ ኃላፊዎች፣ የዞን ፖሊስ መምሪያ …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀመረ Read More »

“ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዟችን ስኬት የሚወሰነው ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ስንችል ነው”

“ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዟችን ስኬት የሚወሰነው ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ስንችል ነው” “በጀግንነት መጠበቅ፣ በሰብዓዊነት ማገልገል” በሚል መሪ ቃል ለተከታታይ ቀናት ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የደጀን ኃይል የፀጥታ አባላት በደሴ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተመርቀዋል። ለተከታታይ ቀናት የተሰጠው ሥልጠና የፀጥታ አባላቱ አካባቢያቸውን ከማንኛውም ዓይነት የጸጥታ ሥጋት የመጠበቅ ብቃታቸውን ከማሳደጉም በላይ፣ ህብረተሰቡን በቅንነት እና በሰብዓዊነት የማገልገል ቁርጠኝነታቸውን የሚያጠናክር ነው። በምረቃ …

“ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዟችን ስኬት የሚወሰነው ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ስንችል ነው” Read More »

Scroll to Top