የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት የሰላም ጋሻ፣ የብሔራዊ ክብርና ጥቅማችን ዘብ ናቸው።
የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት የሰላም ጋሻ፣ የብሔራዊ ክብርና ጥቅማችን ዘብ ናቸው። ‘የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ቅንጅት ለሀገራዊ ሰላም እና ደኅንነት’ በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ብሔራዊ የደኅንነት ኮንፍረንስ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በኮንፍረንሱ ላይ የሀገሪቱን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን የተመለከቱ ዝርዝር ጉዳዮች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። በመድረኩ ላይ እንደተመለከተው፣ ኢትዮጵያ በቀጣናው የሚስተዋሉ የእርስ በእርስ ጦርነቶችን፣ የአሸባሪ ቡድኖችን ሴራ …
የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት የሰላም ጋሻ፣ የብሔራዊ ክብርና ጥቅማችን ዘብ ናቸው። Read More »







