March 2026

በወልዲያ ከተማ ዳቦ ቤት ኬላ 102 ጀሪካ ናፍጣ የጫነ የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ

በወልዲያ ከተማ ዳቦ ቤት ኬላ 102 ጀሪካ ናፍጣ የጫነ የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ ህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴና የኮንትሮባንድ መስፋፋት በሀገር ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለው ከፍተኛ ጉዳት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ፖሊስ አስታውቋል። ከ102 ጀሪካ በላይ ናፍጣ በህገ-ወጥ መንገድ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ኤፍ.ኤስ.አር (FSR) የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር መዋሉን የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ …

በወልዲያ ከተማ ዳቦ ቤት ኬላ 102 ጀሪካ ናፍጣ የጫነ የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ Read More »

ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት አስተማማኝ ሰላምን ለማረጋገጥ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ።

ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት አስተማማኝ ሰላምን ለማረጋገጥ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ። የፊታችን የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም የሚጀምረው 7ኛው ሀገራዊ የምርጫ ምዝገባ ሂደት ፍጹም ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስፈላጊውን ዝግጅት በላቀ ደረጃ ማጠናቀቁን ይገልጻል። ህብረተሰቡ ያለምንም የጸጥታ ስጋት …

ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት አስተማማኝ ሰላምን ለማረጋገጥ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ። Read More »

በጎንደር ከተማ ሶስት ሰዎችን የገደለውና ውንብድና የፈፀመው ግለሰብ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

በጎንደር ከተማ ሶስት ሰዎችን የገደለውና ውንብድና የፈፀመው ግለሰብ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሸንበቂት አካባቢ ነዋሪዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለ እና ከባድ የውንብድና ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ ማሞ ካሴ፣ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ። ተከሳሹ ማሞ ካሴ ቀደም ሲል በመሬት ጉዳይ ምክንያት ከግለሰቦች ጋር የነበረውን ቂም መነሻ በማድረግ፣ ጥር …

በጎንደር ከተማ ሶስት ሰዎችን የገደለውና ውንብድና የፈፀመው ግለሰብ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ዙር የማዕረግ ሽግግር ሰልጣኞች ደማቅ አቀባበል አደረገ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ዙር የማዕረግ ሽግግር ሰልጣኞች ደማቅ አቀባበል አደረገ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በተቋሙ እየተተገበረ ያለውን መጠነ ሰፊ ሪፎርም ተከትሎ ከኢንስፔክተር ወደ ዋና ኢንስፔክተርነት ማዕረግ ለሚሸጋገሩ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች ደማቅ አቀባበል አድርጓል። የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ተቋማዊ ሪፎርም መነሻ በማድረግ የተዘጋጀው ይህ ስልጠና ሰልጣኞቹ አስቀድሞ የተዘጋጀውን የብቃት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ዙር የማዕረግ ሽግግር ሰልጣኞች ደማቅ አቀባበል አደረገ። Read More »

በምሥራቅ ዕዝ ኦፕሬሽን ከ200 በላይ የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን አባላት ተደመሰሱ

በምሥራቅ ዕዝ ኦፕሬሽን ከ200 በላይ የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን አባላት ተደመሰሱ በምሥራቅ ዕዝ ሥር የሚገኙ የሰራዊት ክፍሎች ከክልሉ የጸጥታ ኃይል ጋር በመቀናጀት ባከናወኑት የተጠና ኦፕሬሽን ከ200 በላይ የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን አባላት መደምሰሳቸውንና በርካታ የጦር መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ዕዙ አስታወቀ። ኦፕሬሽኑ በሰሜንና ምዕራብ ጎጃም፣ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር አዋሳኝ ቀጣናዎች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። …

በምሥራቅ ዕዝ ኦፕሬሽን ከ200 በላይ የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን አባላት ተደመሰሱ Read More »

“የአድዋ ድል ለዘላቂ ሰላምና አንድነት!”

“የአድዋ ድል ለዘላቂ ሰላምና አንድነት!” የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል በፓናል ውይይት አከበረ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ቃል ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በፓናል ውይይት አክብሯል። በበዓሉ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና …

“የአድዋ ድል ለዘላቂ ሰላምና አንድነት!” Read More »

አድዋ የጀግንነት ማህደርና የኢትዮጵያዊነት ፅናት!

አድዋ የጀግንነት ማህደርና የኢትዮጵያዊነት ፅናት! ነገ የሚከበረውን የ130ኛውን የአድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ለጸጥታ ኃይሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። በመግለጫውም አድዋ የጥቁር ህዝቦች ኩራት ብቻ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ከቆሙ የማይደፈሩ የዓለም ድንቅ ህዝቦች መሆናቸውን የተመሰከረበት የታሪክ አሻራ መሆኑ አመልክቷል። የጥንት አባቶቻችንና እናቶቻችን ዘመናዊ ትጥቅ በታጠቀው ወራሪ ኃይል ላይ …

አድዋ የጀግንነት ማህደርና የኢትዮጵያዊነት ፅናት! Read More »

በመግደል ሙከራ ተከስሶ የተሰወረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ

በመግደል ሙከራ ተከስሶ የተሰወረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ በቀድሞ ፍቅረኛው ላይ የመግደል ሙከራ ወንጀል ፈጽሞ ለወራት ተሰውሮ የቆየው ተጠርጣሪ፣ በአዲስ አበባ ፖሊስ ተይዞ ለባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ መሰጠቱ ታወቀ። ተጠርጣሪው ኢዮብ (ናትናኤል) ጫኔ በባህር ዳር ከተማ ነዋሪ በሆነችው ወጣት ትዕግስት አየነው ላይ ከዚህ ቀደም የግድያ ሙከራ ወንጀል ፈጽሞ የነበረ ሲሆን፣ ወንጀሉን ከፈጸመ በኋላ …

በመግደል ሙከራ ተከስሶ የተሰወረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀግኖች ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀግኖች ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገነባው የክልሉ ፖሊስ ጀግኖች ማዕከል የቁፋሮ ስራ በዛሬው እለት በይፋ ተጀምሯል። የግንባታ ስራውን የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር አያልነህ ተስፋዬ እና የዞኑ ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች በተገኙበት ተጀምሯል። ረዳት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀግኖች ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ። Read More »

በፖሊስ ስም የሚፈጸሙ ህገወጥ ተግባራትንና የሰነድ ማጭበርበርን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያስችል የዲጂታል መታወቂያ አሰራር ተግባራዊ መሆን ጀመረ።

በፖሊስ ስም የሚፈጸሙ ህገወጥ ተግባራትንና የሰነድ ማጭበርበርን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያስችል የዲጂታል መታወቂያ አሰራር ተግባራዊ መሆን ጀመረ። መታወቂያው በውስጡ በያዘው የ QR Code ቴክኖሎጂ አማካኝነት የማንኛውንም የፖሊስ አባል ማንነት በሰከንዶች ውስጥ በታማኝነት ለማረጋገጥ ያስችላል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የፖሊስ አባላቱንና አመራሮቹን የስራ መታወቂያ ወደ ዲጂታል ስሪት በመቀየር፣ የተቋሙን አሰራር ለማዘመንና የጸጥታ ስራውን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ …

በፖሊስ ስም የሚፈጸሙ ህገወጥ ተግባራትንና የሰነድ ማጭበርበርን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያስችል የዲጂታል መታወቂያ አሰራር ተግባራዊ መሆን ጀመረ። Read More »

Scroll to Top