February 2026

የመኩሪያ ሰንደቅ የዋና ኢንስፔክተር አደፍርስ ታፈሰ ታማኝነትና የህሊና ዳኝነት።

የመኩሪያ ሰንደቅ የዋና ኢንስፔክተር አደፍርስ ታፈሰ ታማኝነትና የህሊና ዳኝነት። ዩኒፎርሙ ባይናገር፣ ህሊናው ግን አወጋ፣ ጥቅም ሳያሸንፈው፣ ለሞራል የተጋ፤ ከጎዳናው የወደቀ፣ የሰው ላብና ጥረት፣ አደራ ነው ብሎ፣ አሳየን እውነት። እጁ አልተንቀጠቀ፣ ለብር አልሳሳ፣ የህዝብን አደራ፣ በልቡ ያነገሰ ። አደፍርስ ታፈሰ፣ የትውልድ አርአያ፣ ታማኝነት ማለት፣ ይሄ ነው መለኪያ! በጥቅም በማይደለል ማንነት፣ በቅንነት እና በሙያ ስነ-ምግባር የታነጹት ዋና …

የመኩሪያ ሰንደቅ የዋና ኢንስፔክተር አደፍርስ ታፈሰ ታማኝነትና የህሊና ዳኝነት። Read More »

በሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ማማ ወረዳ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።

በሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ማማ ወረዳ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። በሰሜን ሸዋ ዞን በመሀል ማማ ወረዳ ባሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የመንግስት ጥምር ጦር ባከናወነው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን አስታወቀ። በዛሬው ዕለት በተከናወነው በዚህ ወታደራዊ እርምጃ 13 የታጣቂ ቡድን አባላት የተደመሰሱ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል ዘውዱ የተባለ የሻለቃ መሪ እንደሚገኝበት ታውቋል። በተጨማሪም …

በሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ማማ ወረዳ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። Read More »

ማህበረሰቡን ከተሳታፊነት ወደ ባለቤትነት ያሻገረ የወንጀል መከላከል አሰራር በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል።

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የእንጅባራ ከተማን ሰላም ለማፅናት የከተማዋ ፖሊስ ማህበረሰቡን ባለቤት ያደረገ የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ስራ አጠናክሮ መቀጠሉን የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በከተማዋ ፖሊስ ፅህፈት ቤት የማህበረሰብ ዓቀፍ ወንጀል መከላከል ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር ጌታቸው ደሳለው እንደተናገሩት የከተማዋ ማህበረሰብ ሰላም ወዳድና ወንጀል ጠል በመሆኑ ሰላማችን በእጃችን በሚል መርህ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር …

ማህበረሰቡን ከተሳታፊነት ወደ ባለቤትነት ያሻገረ የወንጀል መከላከል አሰራር በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል። Read More »

ለቻግኒ ከተማ ሰላም ዘብ በቆሙ የከተማዋ የፀጥታ አካላትና ማህበረሰብ ከፍተኛ ጥረት የተሻለ የሰላም ትሩፋት መገኘቱ ተገለፀ።

ለቻግኒ ከተማ ሰላም ዘብ በቆሙ የከተማዋ የፀጥታ አካላትና ማህበረሰብ ከፍተኛ ጥረት የተሻለ የሰላም ትሩፋት መገኘቱ ተገለፀ። የከተማዋን ሰላም በዘላቂነት ለማስፈንም የከተመዋ የፀጥታ ኃይል ከሌሎች የጸጥታ ሀይሎች እና ከማህበረሰቡ ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ እንደሆነ የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ገልጿል። በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ የከተማዋ የፀጥታ አካላት ከማህበረሰቡ ጋር በሚያደርጉት የተቀናጀ የወንጀል መከላከልና የሰላም ማስጠበቅ በጎ …

ለቻግኒ ከተማ ሰላም ዘብ በቆሙ የከተማዋ የፀጥታ አካላትና ማህበረሰብ ከፍተኛ ጥረት የተሻለ የሰላም ትሩፋት መገኘቱ ተገለፀ። Read More »

የንጋት ጮራና የሰላም ዘብ የሆነው የ39ኛ ሻለቃ አድማ መከላከል ፖሊስ የጀግንነት ጉዞ ቀጥሏል።

የንጋት ጮራና የሰላም ዘብ የሆነው የ39ኛ ሻለቃ አድማ መከላከል ፖሊስ የጀግንነት ጉዞ ቀጥሏል። እንደ አሸዋ በጎርፍ የማይወሰድ፣ እንደ ገለባም በለብ እሳት የማይዳፈን፤ ይልቁንም አቅሙን ከአለት፣ ወኔውን ደግሞ ከዱሩ ንጉስ አንበሳ ጋር ያስተካከለ ጀግና ምንጊዜም መዳረሻው ድል ነው። የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስም ይህንን እውነት በተግባር እየኖረው የሚገኝ፣ ራሱን እንደ ሻማ አቅልጦ ለህዝቡ ብርሃን የሚለግስ የንጋት …

የንጋት ጮራና የሰላም ዘብ የሆነው የ39ኛ ሻለቃ አድማ መከላከል ፖሊስ የጀግንነት ጉዞ ቀጥሏል። Read More »

በደብረ ታቦር ከተማ የተከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

በደብረ ታቦር ከተማ የተከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት የተከበረው ዓመታዊው የቅዱስ መርቆሬዎስ ንግሥ በዓል፣ በሰላም እና በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት መጠናቀቁ ተገልጿል። በተከበረው የቅዱስ መርቆርዮስ የበዓል ስነስርዓት ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣የዞን አመራሮች ፣የሀይማኖት አባቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንነግዶች ታድመዋል። በደብረ ታቦር ከተማ የተከበረው የቅዱስ መርቆርዮስ አመታዊ የንግስ በዓል፣ በማህበረሰቡ ንቁ …

በደብረ ታቦር ከተማ የተከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ Read More »

በደብረ ታቦር ከተማ የሚከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የተቀናጀ የፀጥታ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ።

በደብረ ታቦር ከተማ የሚከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የተቀናጀ የፀጥታ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ። ነገ ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የሚከበረውን የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም እንዲከበር የከተማዋ ፀጥታ ኃይል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር …

በደብረ ታቦር ከተማ የሚከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የተቀናጀ የፀጥታ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ። Read More »

የ86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ቀን በሰላም ተጠናቋል።

የ86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ቀን በሰላም ተጠናቋል። በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች ቀን በዓል ዘንድሮም ለ86ኛ ጊዜ”የአብሮነት ቅርስ፣የሰላም ውርስ” በሚል መሪ ቃል በእንጂባራ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ የክልሉ የፀጥታ አካላት ከፌዴራል የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ውጤታማ ስራ መስራቱን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአድማ መከላከል ፖሊስ ምክትል ዋና መምሪያ …

የ86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ቀን በሰላም ተጠናቋል። Read More »

የ”መብረቁ ብርጌድ” ታጣቂዎች በሰላም እጃቸውን ሰጡ።

በምስራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አካባቢ ራሱን “መብረቁ ብርጌድ” በማለት ሰይሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው የታጠቀ ቡድን በሰላም ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቅሏል። ይህ ቡድን በሰላም እጁን ሊሰጥ የቻለው በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል። የሰላም ስምምነቱን ተቀብለው ከነሙሉ ትጥቃቸው በሰላም የገቡትን ታጣቂዎች የአካባቢው አመራሮች ተቀብለዋቸዋል። ቡድኑ …

የ”መብረቁ ብርጌድ” ታጣቂዎች በሰላም እጃቸውን ሰጡ። Read More »

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከሌሎች የፀጥታ አካላት እና ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመቀናጀት ከተማዋን ከወንጀል ስጋት ነፃ የማድረግ ስራን እያከናወነ ይገኛል።

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከሌሎች የፀጥታ አካላት እና ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመቀናጀት ከተማዋን ከወንጀል ስጋት ነፃ የማድረግ ስራን እያከናወነ ይገኛል። ፖሊስ እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ በተለይ በከተማዋ ያለውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ እና የቱሪስትና የንግድ እንቅስቃሴው እንዳይስተጓጎል ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው። የታሪካዊቷ የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ ዘመናዊ አሰራሮችን ከማህበረሰቡ ንቁ …

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከሌሎች የፀጥታ አካላት እና ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመቀናጀት ከተማዋን ከወንጀል ስጋት ነፃ የማድረግ ስራን እያከናወነ ይገኛል። Read More »

Scroll to Top