January 2026

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጤና እግር ኳስ ቡድን ተጋጣሚውን በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምሯል።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጤና እግር ኳስ ቡድን ተጋጣሚውን በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምሯል። አርባ ሁለት ቡድኖች በሚሳተፋበት የጤና እግር ኳስ ስፖርት ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጤና እግር ኳስ ቡድን የአብክመ ፕላንና ልማት ቢሮን 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ከፌዴሬሽኖች ጋር በመተባበር የ2018 …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጤና እግር ኳስ ቡድን ተጋጣሚውን በማሸነፍ ውድድሩን በድል ጀምሯል። Read More »

ህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ የቀበረው የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ በቁጥጥር ስር ውሏል።

ህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ የቀበረው የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ በቁጥጥር ስር ውሏል። በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ አላላ ቀበሌ ከህብረተሰቡ በተሰጠ ጥቆማ ከአርሶ አደር ማሳ ውስጥ ታጣቂ ቡድኑ ቀብሮት የነበረው የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ ጥምር ጦሩ በቁጥጥር ስር አውሎታል። በዚህም 1155 የዲሽቃ ጥይት 01 የብሬን አፈሙዝ 13 የቃታ መሳሪያዎች መያዙን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፖሊስ አስታውቋል።

በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ለወንጀል መከላከል ተግባር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ

በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ለወንጀል መከላከል ተግባር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ የማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ወንጀልን አስቀድሞ የሚያከሽፍ እና ለሚፈጠሩ ችግሮች አካባቢያዊ መፍትሄ የሚሰጥ ማህበረሰብ ማፍራት የተቻለበት አሰራር ነው። በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በሁሉም አካባቢዎች ማህበሰረሰቡን ባለቤት ያደረገ የወንጀል መከላከል ስራ መጠናከሩ ተገልጿል። የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው ለዝግጅት ክፍላችን …

በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ለወንጀል መከላከል ተግባር ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ Read More »

በህብረተሰብ የሚወደድ እና የሚከበር የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ።

በህብረተሰብ የሚወደድ እና የሚከበር የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክብርት ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን ጨምሮ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አመራር እና አባላት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የዲጅታላይዜሽን ስራ ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እንደገለጹት በተቋሙ የነበሩ ኋለ ቀር አሰራሮችን ወደ ዘመናዊ …

በህብረተሰብ የሚወደድ እና የሚከበር የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ። Read More »

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ልዑካን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ጎበኙ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ልዑካን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ጎበኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተመድ ተወካዮች ልዑካን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። የፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያው የማኔጅመንት አባላት ለቡድኑ ማብሪሪያ ሰጥተዋል። ጉብኝቱ በክልሉ ያለውን የሰብዓዊ መብት አያያዝ፣ የዲጂታላይዜሽን ስራዎች እና የፎረንሲክ ምርመራ ሂደቶችን ለመመልከት ያለመ መሆኑ ተገልጿል። …

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ልዑካን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ጎበኙ Read More »

“ፖሊስ የሚያከናውነው የምርመራ ስራ የፍትህ ሂደቱ መሰረት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር)

“ፖሊስ የሚያከናውነው የምርመራ ስራ የፍትህ ሂደቱ መሰረት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል የሙስና ወንጀል ክስ አመሰራረትና የቅንጅት ስራ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ በአማራ ክልል የሙስና ወንጀሎችን በብቃት ለመከላከል እና የሕግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም የሕዝብን ሀብት እና የክልሉን በጀት ከምዝበራ ለመታደግ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የፍትህ ቢሮ በሙስና ወንጀሎች የክስ …

“ፖሊስ የሚያከናውነው የምርመራ ስራ የፍትህ ሂደቱ መሰረት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) Read More »

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፤

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፤ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ መወሰዱን የወረዳው ጥምር ጦር ግብረሃይል አስታውቋል። በወረዳው አግሪት ክላስተር ላይ በተወሰደ የተቀናጀ የኦፕሬሽን ስራ ድል መቀዳጀቱን ያስታወቀው የጥምር ጦሩ ግብረሃይል መንግስት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ወደ ሰላም በማይመጡ አካላት ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር …

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፤ Read More »

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ ‎የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ሀሳብ አፍላቂነት በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውንና ለረዥም ጊዜ ሥልጠና የወሰደ ልዩ ኮማንዶ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ተመስገን ጥሩነህ እና ክቡር የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት አወል አርባ በተገኙበት በኢትዮጵያ ፖሊስ አካዳሚ በታላቅ ድምቀት አስመርቋል። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር …

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ልዩ ኮማንዶ አስመረቀ Read More »

ታጣቂ ቡድኑ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ልዩ ልዩ ተተኳሾች እና ሎጅስቲኮች መያዛቸው ተገለጸ

ታጣቂ ቡድኑ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ልዩ ልዩ ተተኳሾች እና ሎጅስቲኮች መያዛቸው ተገለጸ በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ በተሬ ቀጠና የተሰማራው ጥምር ጦር ለ3 አመት ዋና ማዕከል በማድረግ ቀጠናውን ለእኩይ አላማው ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች፣ የጦር መሳሪያዎች እና ሎጅስትኮች በቁጥጥር ስር ማድረግ መቻሉን ጥምር ጥሩ አስታውቋል። በዚህም 3 ሲኖ ትራክ ፣ 2 ፒካፕ፣ 1 ሀርድ ቶፕ፣ 1 ሀይሩፍ …

ታጣቂ ቡድኑ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ልዩ ልዩ ተተኳሾች እና ሎጅስቲኮች መያዛቸው ተገለጸ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጅታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተጎበኘ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጅታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተጎበኘ የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መሀመድ እንድሪስ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ክብርት ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ እና የኢፌዲሪ ሰላም ሚኒስቴር ድኤታ ኸይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የክልሉ የስራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተከናወኑ የዲጅታላይዜሽን እና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ተመልክተዋል። ጉብኝቱ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የዲጅታላይዜሽን ጉዞ በከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተጎበኘ Read More »

Scroll to Top