የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፤

የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ፤

በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ የሰላም አማራጭን ባልተቀበሉ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ መወሰዱን የወረዳው ጥምር ጦር ግብረሃይል አስታውቋል።

በወረዳው አግሪት ክላስተር ላይ በተወሰደ የተቀናጀ የኦፕሬሽን ስራ ድል መቀዳጀቱን ያስታወቀው የጥምር ጦሩ ግብረሃይል መንግስት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ወደ ሰላም በማይመጡ አካላት ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር ዘመቻ በሁሉም አካባቢዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል መገለጹን ከሰሜን ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን መምሪያ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top